2 Kings 15:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ ኣዛርያን ዝገበሮ ዅሉን ድማ፡ ኣብ ዜና መዋእል ነገስታት ይሁዳዶ ኣይተጻሕፈን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቀ​ረ​ውም የዓ​ዛ​ር​ያስ ነገር፥ የሠ​ራ​ውም ሥራ ሁሉ፥ እነሆ፥ በይ​ሁዳ ነገ​ሥ​ታት የታ​ሪክ መጽ​ሐፍ የተ​ጻፈ አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቀረውም የዓዛርያስ ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሥ ዖዝያ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦዝያነ ሀኔዳ ሀራባይነ እ ኦዳባይ ኡባይ ይሁዳ ካተቱዋ ታርክያ ማጻፋን ጻፈት ኡቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ooziyaane haneedda harabaynne I ootseeddabay ubbay Yihudaa Kaatetuwaa Taarikiyaa mas'aafan s'aafetti utteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Azaariyaasa kawoteththa layththan oosettidaazinne hanida hanoti ubbay Yuhuda Kawota Taarike Maxaafan xaafetti dees gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣዛሪያሳ ካዎቴ ላይን ኦሴቲዳዚኔ ሃኒዳ ሃኖቲ ኡባይ ዩሁዳ ካዎታ ታሪኬ ማጻፋን ጻፌቲ ዴስ ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አዛርያስ ሀንዳ ሀራባይነ እ ኦዳባ ኡባይ ይሁዳ ካዎታ ታርከ ማፃፋን ፃፈትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Azaariyasi hanida harabaynne I oothidaba ubbay Yihuda Kawota Taarike Maxaafan xaafetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዓዛርያስ ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ሥራ፣ የፈጸመውም ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ዖዝያ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ዝተረፈ ናይ ኣዛርያስ ነገርን ኵሉ እቲ ዝገበሮን፥ ኣብ መፅሓፍ ታሪኽ ነገስታት ይሁዳ ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን?
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዝተረፈ ናይ ኣዛርያ ነገርን ኲሉ እቲ ዝገበሮን፡ ንሱ ኣብ መጽሓፍ ዛንታ ዘመን ነገስታት ይሁዳዶ ተጺሒፉ ኣየሎን፡