2 Kings 15:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ንንጉስ ስዒርዎ፡ ክሳዕ መዓልቲ ሞቱ ለምጻም ኰነ፡ ኣብ ካልእ ቤት ድማ ተቐመጠ። ዮታም ወዲ ንጉስ ድማ ኣብ ልዕሊ እታ ቤት ነበረ፡ ንህዝቢ እታ ሃገር ድማ ይፈርድ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ንጉሡን በደዌ ዳሰሰው፤ እስከሚሞትበትም ቀን ለምጻም ሆነ፤ በተለየ ቤትም ይቀመጥ ነበር፤ የንጉሡም ልጅ ኢዮአታም በንጉሡ ቤት ላይ ሠልጥኖ ለሀገሩ ሕዝብ ይፈርድ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ንጉሡን ቀሠፈው፥ እስከሚሞትበትም ቀን ድረስ ለምጻም ሆነ፥ በተለየ ቤትም ይቀመጥ ነበር፥ የንጉሡም ልጅ ኢዮአታም በንጉሥ ቤት ላይ ሠልጥኖ ለአገሩ ሕዝብ ይፈርድ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በኋላም እግዚአብሔር በዖዝያ ላይ የቆዳ በሽታ አሳደረበት፤ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ይህ በሽታ ስላልለቀቀው ከሥራው ሁሉ ተገልሎ በተለየ ቤት ውስጥ ለብቻው ይኖር ነበር፤ በዚህም ጊዜ መንግሥቱን ሲመራ የቆየው ልጁ ኢዮአታም ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ኦዝያና ዎልቃማ ኦሉዋ ሀርግያን ኦይዳ፤ ሀይቃና ጋካናስካ ሄ ሀርጊ አ የድቤና ድራዉ፥ ዱማ ጎለን ባረካ ደኤዳ። ሄ ዎደ ካትያ ናአይ እዮኣታመ ካትያ ጎለን ደኢደ፥ ሄ ቢታ አሳ ሞዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'ina Goday Ooziyaana wolk'k'aama Oolluwaa harggiyaan oytseedda; hayk'k'ana gakkanaasikka he harggii Aa yeddibeenna diraw, dumma gollen barekka de'eedda. He wode kaatiyaa na'ay Iyo'aataame kaatiyaa gollen de'iide, he biittaa asaa mooddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY kawoza izi hayqqana gakkanaas iza bolla inchchirachcha harge yeggides; izikka asappe shaakettidi dumma keeththan uttides; he wode iza kawoteththa keeththaa alaafeteththan deraa ayssizay kawoza naa Iyo7aatame. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ካዎዛ ኢዚ ሃይቃና ጋካናስ ኢዛ ቦላ ኢንቺራቻ ሃርጌ ዬጊዴስ፤ ኢዚካ ኣሳፔ ሻኬቲዲ ዱማ ኬን ኡቲዴስ፤ ሄ ዎዴ ኢዛ ካዎቴ ኬ ኣላፌቴን ዴራ ኣይሲዛይ ካዎዛ ና ኢዮኣታሜ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ አዛርያሳ ጉ ጎጋ ሀርገን ኦይስ፤ ሀይቃና ጋካናዉ ሄ ሀርገይ እያ የድቦና ግሾ፥ ዱማ ኬን ባርካ ደእስ። ሄ ዎደ ካዋ ናአይ እዮአታም ካዎ ጋን ደእድ፥ ቢታ ሃርስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Azaariyasa guutha goga hargen oythis; hayqana gakanaw he hargey iya yeddiboonna gisho, dumma keethan barka de7is. He wode kawa na7ay Iyo7atami kawo gadhon de7idi, biitta haaris. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም ንጉሡን እስከሚሞትበት ቀን ድረስ በለምጽ መታው፤ በተለየ ቤትም ይኖር ነበር። በዚያን ጊዜ ቤተ መንግሥቱን በኀላፊነት የሚመራውና የአገሩንም ሕዝብ የሚያስተዳድረው የንጉሡ ልጅ ኢዮአታም ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በኋላም እግዚአብሔር በዖዝያ ላይ የቆዳ በሽታ አሳደረበት፤ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ይህ በሽታ ስላልለቀቀው ከሥራው ሁሉ ተገልሎ በተለየ ቤት ውስጥ ለብቻው ይኖር ነበር፤ በዚህም ጊዜ መንግሥቱን ሲመራ የቈየው ልጁ ኢዮአታም ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ነቲ ንጉስ ኣዛርያስ ቀሰፎ፤ ክሳዕ መዓልቲ ሞቱ ኸዓ ለምፃም ኮነ። ኣብ ፍሉይ ቤትውን ይቕመጥ ነበረ። ኢዮኣታም ወዲ ንጉስ ድማ ኽንዲ እቲ ንጉስ ኮይኑ ንህዝቢ እታ ሃገር የመሓድር ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ነቲ ንጉስ ወቕዖ፡ ክሳዕ መዓልቲ ሞቱ ኸኣ ለምጻም ኰነ፡ ኣብ ፍልይቲ ቤትውን ይቕመጥ ነበረ። ዮታም ወዲ ንጉስ ድማ ዋና እታ ቤት ኰይኑ ንህዝቢ እታ ሃገር ይፈርድ ነበረ። |