2 Kings 15:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ በረኽቲ እንተ ዘይኰነ፡ እቲ ህዝቢ ገና ኣብቲ በረኽቲ ይስውእ ነበረ፡ ዕጣን ድማ ይዓጥል ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን በኮረብቶች ላይ የነበሩትን መስገጃዎች አላስወገደም፤ ሕዝቡም ገና በኮረብቶች ላይ በነበሩት መስገጃዎች ይሠዋና ያጥን ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን በኮረብቶች ላይ ያሉት መስገጃዎች አልተወገዱም፤ ሕዝቡም ገና በኮረብቶች ላይ ባሉት መስገጃዎች ይሠዋና ያጥን ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን በየኰረብቶች ላይ የነበሩትን የአሕዛብን የማምለኪያ ቦታዎች አልደመሰሰም፤ ስለዚህም ሕዝቡ በየኰረብቶች ላይ መሥዋዕት ማቅረባቸውንና ዕጣን ማጠናቸውን እንደ ቀጠሉ ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግዶፐነ አሳይ ጎይንያ ቃ ሳኣ ይስቤና፤ ሄ ድራዉ ያርሹዋ ያርሽያዋነ እጻና ጩዋይያዋ አግቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gidooppenne Asay goynniyaa d'ok'k'a sa'aa d'ayisibeenna; he diraw yarshshuwaa yarshshiyaawaanne is'aanaa c'uwayiyaawaa aggibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin zumbullata bolla goynnizasahoti dhaybeettenna; asaykka heen yarsho shiishonne exaane cuwaseth aggibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ዙምቡላታ ቦላ ጎይኒዛሳሆቲ ይቤቴና፤ ኣሳይካ ሄን ያርሾ ሺሾኔ ኤጻኔ ጩዋሴ ኣጊቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግዶሽን፥ ሄ በሳን ያርሾ ያርሸይሳነ እፃነ ጩይሰይሳ አሳይ አግቦና ግሾ፥ ቃ ጎይኖ በሳታ ይስቤና፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gidoshin, he bessan yarsho yarsheysanne ixaane cuyiseysa asay aggiboonna gisho, dhoqa goyinno bessata dhaysibeenna; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይሁን እንጂ በየኰረብታው ላይ ያሉት የማምለኪያ ስፍራዎች አልተወገዱም፤ ሕዝቡም በዚያ መሥዋዕት ማቅረቡንና ዕጣን ማጤሱን እንደ ቀጠለ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን በየኰረብቶች ላይ የነበሩትን የአሕዛብን የማምለኪያ ቦታዎች አልደመሰሰም፤ ስለዚህም ሕዝቡ በየኰረብቶች ላይ መሥዋዕት ማቅረባቸውንና ዕጣን ማጠናቸውን እንደ ቀጠሉ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ግና ነቲ ኣብ ኰረብታታት ንጣዖት ዘምልኹሉ ስለ ዘየፍረሶ፥ እቲ ህዝቢ ገና ኣብ በረኽቲ ኣብ ዘለዉ መስገዲታት ይስውእን ይዓጥንን ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ግናኸ ነቲ በረኽቲ ኣየግለስዎን ነበሩ፡ እቲ ህዝቢ ገና ኣብ በረኽቲ ይስውእን ይዐጥንን ነበረ። |