2 Kings 15:36 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ተወሳኺ ታሪኽ ዮታምን ዝገበሮ ዅሉን፡ ኣብ ዜና መዋእል ነገስታት ይሁዳዶ ኣይተጻሕፈን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቀ​ረ​ውም የኢ​ዮ​አ​ታም ነገር፥ የሠ​ራ​ውም ሥራ ሁሉ፥ እነሆ፥ በይ​ሁዳ ነገ​ሥ​ታት የታ​ሪክ መጽ​ሐፍ የተ​ጻፈ አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቀረውም የኢዮአታም ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮአታም ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዮኣታመ ሀኔዳ ሀራባይነ እ ኦዳባይ ኡባይ ይሁዳ ካተቱዋ ታርክያ ማጻፋን ጻፈት ኡቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyo'aataame haneedda harabaynne I ootseeddabay ubbay Yihudaa Kaatetuwaa Taarikiyaa mas'aafan s'aafetti utteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aatame kawoteththa layththatan oosettida hara oosotinne hanida hanoti ubbay Yuhuda Kawota Taarike Maxaafan xaafetti dees gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮኣታሜ ካዎቴ ላይታን ኦሴቲዳ ሃራ ኦሶቲኔ ሃኒዳ ሃኖቲ ኡባይ ዩሁዳ ካዎታ ታሪኬ ማጻፋን ጻፌቲ ዴስ ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮአታም ሀንዳ ሀራባይነ ኦዳባ ኡባይ ይሁዳ ካዎታ ታርከ ማፃፋን ፃፈትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyo7atami hanida harabaynne oothidaba ubbay Yihuda Kawota Taarike Maxaafan xaafetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በኢዮአታም ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ሥራ፣ የፈጸመውም ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢዮአታም ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ዝተረፈ ናይ ኢዮኣታም ነገርን፥ ኵሉ እቲ ዝገበሮን፥ ኣብ መፅሓፍ ታሪኽ ነገስታት ይሁዳ ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን?
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዝተረፈ ናይ ዮታም ነገርን ኲሉ እቲ ዝገበሮን፡ ንሱ ኣብ መጽሓፍ ዛንታ ዘመን ነገስታት ይሁዳዶ ተጽሒፉ ኣየሎን