2 Kings 15:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ ጰቃን ዝገበሮ ዅሉን ድማ፡ ርኣዩ፡ ኣብ ዜና መዋእል ነገስታት እስራኤል ተጻሒፉ ኣሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቀ​ረ​ውም የፋ​ቁሔ ነገር፥ የሠ​ራ​ውም ሥራ ሁሉ፥ እነሆ፥ በእ​ስ​ራ​ኤል ነገ​ሥ​ታት የታ​ሪክ መጽ​ሐፍ የተ​ጻፈ አይ​ደ​ለ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቀረውም የፋቁሔ ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ እነሆ፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ተጽፎአል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፈቁሔ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፓቁህ ሀኔዳ ሀራባይነ እ ኦዳባይ ኡባይ እስራኤልያ ካተቱ ታርክያ ማጻፋን ጻፈት ኡቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Paak'uhi haneedda harabaynne I ootseeddabay ubbay Israa'eeliyaa Kaatetuu Taarikiyaa mas'aafan s'aafetti utteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Faaquhe kawoteththa layththatan oosettida hara oosotinne hanida hanoti ubbay Isra7eele kawota taarike maxaafan xaafetti dees gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፋቁሄ ካዎቴ ላይታን ኦሴቲዳ ሃራ ኦሶቲኔ ሃኒዳ ሃኖቲ ኡባይ ኢስራኤሌ ካዎታ ታሪኬ ማጻፋን ጻፌቲ ዴስ ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፓቁሄይ ሀንዳ ሀራባይነ ኦዳባ ኡባይ እስራኤለ ካዎታ ታርከ ማፃፋን ፃፈትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Paaquhey hanida harabaynne oothidaba ubbay Isra7eele Kawota Taarike Maxaafan xaafetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በፋቁሔ ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ሥራ የፈጸማቸውም ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ፈቁሔ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ዝተረፈ ናይ ፋቁሔ ነገርን ኵሉ እቲ ዝገበሮን፥ ኣብ መፅሓፍ ታሪኽ ነገስታት እስራኤል ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን?
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዝተረፈ ናይ ጴቃሕ ነገርን ኲሉ እቲ ዝገበሮን፡ ንሱ እንሆ፡ ኣብ መጽሓፍ ዛንታ ዘመን እስራኤል ተጺሒፉ ኣሎ።