2 Kings 15:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ክነግስ ከሎ ወዲ ዓሰርተው ሽዱሽተ ዓመት ነበረ፣ ኣብ የሩሳሌም ድማ ሓምሳን ክልተን ዓመት ነገሰ። ስም ኣዲኡ ድማ ዮልያ ብዓል የሩሳሌም ትበሃል።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዓዛ​ር​ያ​ስም መን​ገሥ በጀ​መረ ጊዜ የዐ​ሥራ ስድ​ስት ዓመት ልጅ ነበረ፤ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም አምሳ ሁለት ዓመት ነገሠ፤ እና​ቱም ኮልያ የተ​ባ​ለች የኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ሴት ነበ​ረች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መንገሥም በጀመረ ጊዜ የአሥራ ስድስት ዓመት ልጅ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አምሳ ሁለት ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ይኮልያ የተባለች የኢየሩሳሌም ሴት ነበረች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ስድስት ዓመት ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ኃምሳ ሁለት ዓመት ገዛ፤ እናቱም ይኮልያ ተብላ የምትጠራ የኢየሩሳሌም ተወላጅ ነበረች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ካተቴዳ ዎደ፥ ላይይ አዉ ታማነ ኡሱፑና፤ እ የሩሳላመን እሻታማነ ላኡ ላይ ካተቴዳ። አ አት ሱንይ ይኮሎ፤ እዛ የሩሳላመ አሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I kaateteedda wode, laytsay aw tammanne usuppuna; I Yerusaalamen ishatamanne laa"u laytsaa kaateteedda. Aa aati suntsay Yikoolo; iza Yerusaalame asaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi kawotiza wode izas layththay 16; izi Yerusalaame ichchash tammanne nam7u layth haarides; iza aaya Yikolyay Yerusalaame maccassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ካዎቲዛ ዎዴ ኢዛስ ላይይ 16፤ ኢዚ ዬሩሳላሜ ኢቻሽ ታማኔ ናምኡ ላይ ሃሪዴስ፤ ኢዛ ኣያ ዪኮልያይ ዬሩሳላሜ ማጫሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ ካዎትዳ ዎደ፥ እያዉ ላይ ታማነ ኡሱፑና፤ እ የሩሳላመን እሻታማነ ናምኡ ላይ ካዎትስ። እያ አየ ሱንይ ይኮሎ፤ እያ የሩሳላመ ማጫስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I kawotida wode, iyaw laythi tammanne usupuna; I Yerusalaamen ishatammanne nam7u laythi kawotis. Iya aaye sunthay Yikoolo; iya Yerusalaame maccas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሲነግሥም ዕድሜው ዐሥራ ስድስት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦ አምሳ ሁለት ዓመት ገዛ። እናቱም ይኮልያ የተባለች የኢየሩሳሌም ሴት ነበረች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ስድስት ዓመት ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ኀምሳ ሁለት ዓመት ገዛ፤ እናቱም ይኮልያ ተብላ የምትጠራ የኢየሩሳሌም ተወላጅ ነበረች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ክነግስ እንተሎ ወዲ ዓሰርተ ሽዱሽተ ዓመት ነበረ፤ ሓምሳን ክልተን ዓመት ድማ ኣብ ኢየሩሳሌም ገዝአ። እኖኡ ኸዓ የኮልያ እትበሃል በዓልቲ ኢየሩሳሌም ነበረት።
Amharic Tigrinya 2011 ኪነግስ ከሎ ኸኣ ወዲ ዓሰርተው ሹድሽተ ዓመት ነበረ፡ ሓምሳን ክልተን ዓመት ድማ ኣብ የሩሳሌም ገዝኤ። ስም ኣዲኡ ኸኣ የኮልያ እዩ፡ ንሳ ኻብ የሩሳሌም እያ።