2 Kings 15:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ንየሁ ከምዚ ኢሉ ዝተዛረቦ ቃል እዚ እዩ ነይሩ፦ ደቅኻ ክሳዕ ራብዓይ ወለዶ ኣብ ዝፋን እስራኤል ኪቕመጡ እዮም። ከምኡ ድማ ኮነ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለኢዩ፥ “ልጆ​ችህ እስከ አራት ትው​ልድ ድረስ በእ​ስ​ራ​ኤል ዙፋን ላይ ይቀ​መ​ጣሉ” ተብሎ የተ​ነ​ገ​ረው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ይህ ነበረ፤ እን​ዲ​ሁም ሆነ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለኢዩ። ልጆችህ እስከ አራት ትውልድ ድረስ በእስራኤል ዙፋን ላይ ይቀመጣሉ ተብሎ የተነገረው የእግዚአብሔር ቃል ይህ ነበረ፤ እንዲሁም ሆነ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህም ዓይነት እግዚአብሔር ለንጉሥ ኢዩ “ልጆችህ እስከ አራት ትውልድ በእስራኤል ይነግሣሉ” ሲል የተናገረው የተስፋ ቃል ተፈጸመ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋዳን ሀኒደ፥ መና ጎዳይ ኢዩዉ፥ “ነ ዛሪ ኦይደን የለታ ጋካናዉ፥ እስራኤልያ ካዉተ አራታን ኡታናዋ” ያጊደ ኦዴዳ ቃላይ ፖለቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawaadan haniide, Med'ina Goday Iyuw, «Ne zarii oyddentso yeletaa gakkanaw, Israa'eeliyaa kawutetsaa araatan uttanawaa» yaagiide odeedda k'aalay poletteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kase GODAY Iyus, «Ne nayti oydanththa yeleta gakkanaas Isra7eele kawoteththa araatan uttana» giidi yootida qaalay polettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካሴ ጎዳይ ኢዩስ፥ «ኔ ናይቲ ኦይዳን ዬሌታ ጋካናስ ኢስራኤሌ ካዎቴ ኣራታን ኡታና» ጊዲ ዮቲዳ ቃላይ ፖሌቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳዳ ሀንድ፥ ጎዳይ እዩስ፥ “ነ ኮቻይ ኦይዳን የለታ ጋካናዉ፥ እስራኤለ ካዎተ አራታን ኡታና” ያግድ ኦድዳ ቃላይ ፖለትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessada hanidi, Goday Iyyus, “Ne kochay oyddantho yeleta gakanaw, Isra7eele kawotetha araatan uttana” yaagidi odida qaalay poletis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህም እግዚአብሔር ለኢዩ፣ “ልጆችህ እስከ አራት ትውልድ ድረስ በእስራኤል ዙፋን ላይ ይቀመጣሉ” ሲል የተናገረው ቃል ተፈጸመ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህም ዐይነት እግዚአብሔር ለንጉሥ ኢዩ “ልጆችህ እስከ አራት ትውልድ በእስራኤል ይነግሣሉ” ሲል የተናገረው የተስፋ ቃል ተፈጸመ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ እግዚኣብሄር ንኢዩ “ደቅኻ ኽሳዕ ራብዓይ ትውልዲ ኣብ ዙፋን እስራኤል ክቕመጡ እዮም” ኢሉ ኣተስፍይዎ ዝነበረ ቓል እዙይ ነበረ፤ ከምኡ ኸዓ ኾነ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ እግዚኣብሄርስ ንየሁ፡ ደቅኻ ኽሳዕ ራብዓይ ወለዶ ኣብ ዝፋን እስራኤል ኪቕመጡ እዮም፡ ኢሉ እተዛረቦ ቓል እዚ እዩ። ከምኡ ኸኣ ዀነ።