2 Kings 14:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንኤዶም ኣብ ጐልጐል ጨው ዓሰርተ ሽሕ ስዒሩ፡ ንሰላ ድማ ኣብ ውግእ ሒዙ፡ ክሳዕ ሎሚ ዮቅቴል ኢሉ ሰመያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም በጨው ሸለቆ ከኤዶምያስ ዐሥር ሺህ ሰው ገደለ፤ ሴላንም በጦርነት ወስዶ ስምዋን እስከ ዛሬ ድረስ “ዮቅትኤል” ብሎ ጠራት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም በጨው ሸለቆ ከኤዶምያስ አሥር ሺህ ሰው ገደለ፤ ሴላን በሰልፍ ወስዶ ስምዋን እስከ ዛሬ ድረስ ዮቅትኤል ብሎ ጠራት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሜስያስ “የጨው ሸለቆ” እየተባለ በሚጠራው ስፍራ ዐሥር ሺህ የሚሆኑ የኤዶም ወታደሮችን ፈጀ፤ ሴላዕ ተብላ የምትጠራውንም ከተማ ይዞ “ዮቅትኤል” ብሎ ጠራት፤ እስከ አሁንም በዚሁ ስም ትጠራለች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አመስያስ ማጽነ ዛንጋራ ግያ ሳኣን ታሙ ሻአ ኤዶማ ቢታ አሳ ዎደ ሰላአ ግያ ካታማካ ኦላን ኦይቄዳ። ዮቅትኤላ ያጊደ ሱንዳ፤ ሀቼ ጋካናዉ ሀ ሱንን ጼሰቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Amesiyaasi Mas'ine Zanggaaraa giyaa sa'aan tammu sha"a Eedooma biittaa asaa wod'iide Selaa'a giyaa katamaakka olan oyk'k'eedda. Yok'iti'eela yaagiide suntseedda; hachche gakkanaw ha suntsan s'eesettee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Amasiyaasi, «Maxine shoobba» geetettizason Eedoome asaappe 10,000 wurssides; Seela oli oykkidi hach gakkanaas Yoqiti7eele geetettiza sunth immides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣማሲያሲ፥ «ማጺኔ ሾባ» ጌቴቲዛሶን ኤዶሜ ኣሳፔ 10,000 ዉርሲዴስ፤ ሴላ ኦሊ ኦይኪዲ ሃች ጋካናስ ዮቂቲኤሌ ጌቴቲዛ ሱን ኢሚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አማስያስ ማፅነ ዛንጋራን ታሙ ሙኩሉ ኤዶመ አሳ ዎድ፥ ሴላ ካታማ ኦላን ኦይክድ፥ ሄ በሳ ዮቅትኤላ ግድ ሱንስ፤ ሀች ጋካናዉ ሄ ሱንን ፄገቴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Amasiyaasi Maxine Zangaaran tammu mukulu Edoome asaa wodhidi, Seela katamaa olan oykidi, he bessa Yoqiti7eela gidi sunthis; hachi gakanaw he sunthan xeegetees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የጨው ሸለቆ በተባለው ቦታ ዐሥር ሺሕ ኤዶማውያንን ድል ያደረገ፣ ሴላን በጦርነት የያዘና እስከ ዛሬም ድረስ ዮቅትኤል ተብላ የምትጠራበትን ስም ያወጣላት አሜስያስ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አሜስያስ “የጨው ሸለቆ” እየተባለ በሚጠራው ስፍራ ዐሥር ሺህ የሚሆኑ የኤዶም ወታደሮችን ፈጀ፤ ሴላዕ ተብላ የምትጠራውንም ከተማ ይዞ “ዮቅትኤል” ብሎ ጠራት፤ እስከ አሁንም በዚሁ ስም ትጠራለች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣሜስያስ ኣብ ለሰ ጨው ዓሰርተ ሽሕ ኤዶማውያን ቀተለ፤ ንሴላ ኸዓ ብውግእ ሓዛ፤ ስማ ድማ ኸምቲ ኽሳዕ ሎሚ ዘሎ፥ ዮቅትኤል ኢሉ ሰመያ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ንኤዶማውያን ኣብ ለሰ ጨው ዓሰርተ ሽሕ ሰብኣይ ቀተለ፡ ንሴላ ኸኣ ብውግእ ሐዛ፡ ስማ ድማ ከምቲ ኽሳዕ ሎሚ ዘሎ፡ ዮቅትኤል ኢሉ ሰመያ። |