2 Kings 14:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ በረኽቲ ግና ኣይተወሰደን፣ እቲ ህዝቢ ግና ገና ኣብቲ በረኽቲ ይስውእን ትኪ ይለዓልን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን በኮረብቶቹ ላይ ያሉትን መስገጃዎች አላስወገደም፤ ሕዝቡም ገና በኮረብቶቹ ላይ ባሉት መስገጃዎች ይሠዋና ያጥን ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን በኮረብቶቹ ላይ ያሉት መስገጃዎች አልተወገዱም፤ ሕዝቡም ገና በኮረብቶች ላይ ባሉት መስገጃዎች ይሠዋና ያጥን ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይኸውም በየኰረብታዎች ላይ የተሠሩትን የአሕዛብ ማምለኪያዎችን አላፈረሰም፤ ከዚህም የተነሣ ሕዝቡ በየኮረብታዎቹ መሥዋዕት ማቅረቡንና ዕጣን ማጠኑን እንደ ቀጠለ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሳይ ጎይንያ ቃ ሳኣ ይስቤና፤ አሳይካ ሄ ግሹዋን ያርሹዋ ያርሽያዋነ እጻና ጩዋይያዋ አግቤና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Asay goynniyaa d'ok'k'a sa'aa d'ayssibeenna; asaykka he gishuwaan yarshshuwaa yarshshiyaawaanne is'aanaa c'uwayiyaawaa aggibeenna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Zumbullata bolla diza goynnizasoti kichchibeettenna; asay zumbullata bolla yarsho shiishonne Exaane cuwaseth essibeenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዙምቡላታ ቦላ ዲዛ ጎይኒዛሶቲ ኪቺቤቴና፤ ኣሳይ ዙምቡላታ ቦላ ያርሾ ሺሾኔ ኤጻኔ ጩዋሴ ኤሲቤና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሳይ ቃ ጎይኖ በሳታ ይስቤና፤ አሳይ ሄ በሳን ያርሾ ያርሸይሳነ እፃነ ጩይሰይሳ አግቦኮና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asay dhoqa goyinno bessata dhaysibeenna; asay he bessan yarsho yarsheysanne ixaane cuyiseysa aggibokona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በየኰረብታው ላይ ያሉት ማምለኪያዎች አልተወገዱም፤ ሕዝቡም በየኰረብታው ላይ መሥዋዕት ማቅረቡንና ዕጣን ማጤሱን እንደ ቀጠለ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይኸውም በየኰረብታዎች ላይ የተሠሩትን የአሕዛብ ማምለኪያዎችን አላፈረሰም፤ ከዚህም የተነሣ ሕዝቡ በየኮረብታዎቹ መሥዋዕት ማቅረቡንና ዕጣን ማጠኑን እንደ ቀጠለ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ኣብ ኰረብታታት ንጣዖታት ዘምልኹሉ ዝነበሩ ኣየወገዶን ነበረሞ፥ እቲ ህዝቢ ገና ኣብ ኰረብታታት ይስውእን ይዓጥንን ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ በረኽቲ ግና ኣየግለስዎን፡ እቲ ህዝቢ ገና ኣብ በረኽቲ ይስውእን ይዐጥንን ነበረ። |