2 Kings 14:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ዝተረፈ ኢዮኣስ ዝገበሮ ነገርን ጅግንነቱን እቲ ምስ ኣሜስያስ ንጉስ ይሁዳ ዝተዋግኦን፥ ኣብ መፅሓፍ ታሪኽ ነገስታት እስራኤል ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን? |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቀረውም ያደረገው የዮአስ ነገር፥ ኀይሉም፥ ከይሁዳም ንጉሥ ከአሜስያስ ጋር እንደ ተዋጋ፥ እነሆ፥ በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቀረውም ያደረገው የዮአስ ነገር፥ ጭከናውም፥ ከይሁዳም ንጉሥ ከአሜስያስ ጋር እንደ ተዋጋ፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሥ ዮአስ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ እንዲሁም በይሁዳ ንጉሥ በአሜስያስ ላይ ባደረገው ጦርነት የፈጸመው የጀግንነት ሥራ ጭምር በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዮኣስ ሀኔዳ ሀራባይ፥ እ ኦዳባይ፥ አ ምኖተይነ ይሁዳ ካትያ አመስያሳና እ ኦለቴዳባይ እስራኤልያ ካተቱዋ ታርክያ ማጻፋን ጻፈት ኡቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyo'aassi haneedda harabay, I ootseeddabay, Aa minotetsaynne Yihudaa Kaatiyaa Amesiyaasana I oletteeddabay Israa'eeliyaa Kaatetuwaa Taarikiyaa mas'aafan s'aafetti utteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yo7aasa kawoteththa layththatan oosettidaazi, polettidaazinne hanida hanoti ubbay Yuhuda kawo Amasiyaasara olettida olay ubbay Isra7eele kawota taarike maxaafan xaafetti dees gidennee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዮኣሳ ካዎቴ ላይታን ኦሴቲዳዚ፥ ፖሌቲዳዚኔ ሃኒዳ ሃኖቲ ኡባይ ዩሁዳ ካዎ ኣማሲያሳራ ኦሌቲዳ ኦላይ ኡባይ ኢስራኤሌ ካዎታ ታሪኬ ማጻፋን ጻፌቲ ዴስ ጊዴኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮኣስ ሀንዳ ሀራባይ፥ እ ኦዳባይ፥ እያ ምኖተይነ ይሁዳ ካዋ አማስያሳራ ኦለትዳባይ እስራኤለ ካዎታ ታርከ ማፃፋን ፃፈትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yo7aasi hanida harabay, I oothidabay, iya minotethaynne Yihuda kawa Amasiyasara oletidabay Isra7eele kawota Taarike Maxaafan xaafetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዮአስ ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ነገር፣ ያደረገውና የፈጸመው ሁሉ በይሁዳ ንጉሥ በአሜስያስ ላይ ያደረገው ጦርነት ጭምር በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ዮአስ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ እንዲሁም በይሁዳ ንጉሥ በአሜስያስ ላይ ባደረገው ጦርነት የፈጸመው የጀግንነት ሥራ ጭምር በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ዝተረፈ ኢዮኣስ ዝገበሮ ነገርን ጅግንነቱን እቲ ምስ ኣሜስያስ ንጉስ ይሁዳ ዝተዋግኦን፥ ኣብ መፅሓፍ ታሪኽ ነገስታት እስራኤል ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን? |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ዝተረፈ ዮኣስ ዝገበሮ ነገርን መንፍዓቱን እቲ ምስ ኣማስያ ንጉስ ይሁዳ እተዋግኦን፡ ንሱ ኣብ መጽሓፍ ዛንታ ዘመን ነገስታት እስራኤልዶ ተጽሒፉ ኣየሎን |