2 Kings 13:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ተወሳኺ ታሪኽ ዮኣሓዝን ዝገበሮ ዅሉን ሓያል ተግባራቱን፡ ኣብ ዜና መዋእል ነገስታት እስራኤልዶ ኣይተጻሕፈን፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቀረውም የኢዮአካዝ ነገር፥ ያደረገውም ሁሉ፥ ኀይሉም፥ እነሆ፥ በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቀረውም የኢዮአካዝ ነገር፥ ያደረገውም ሁሉ፥ ጭከናውም፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሥ ኢዮአካዝ የፈጸመው ሌላው ተግባርና የጀግንነት ሥራው ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እዮአካዝ ሀኔዳ ሀራባይ፥ እ ኦዳባይ ኡባይነ አ ምኖተ እስራኤልያ ካተቱዋ ታርክያ ማጻፋን ጻፈት ኡቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyo'akaazi haneedda harabay, I ootseeddabay ubbaynne Aa minotetsaa Israa'eeliyaa Kaatetuwaa Taarikiyaa mas'aafan s'aafetti utteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7akaazi ba kawoteththa layththatan ooththidaazi, polidaazinne hanida hanotati ubbay Isra7eele kawota taarike maxaafan xaafetti dees gidennee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮኣካዚ ባ ካዎቴ ላይታን ኦዳዚ፥ ፖሊዳዚኔ ሃኒዳ ሃኖታቲ ኡባይ ኢስራኤሌ ካዎታ ታሪኬ ማጻፋን ጻፌቲ ዴስ ጊዴኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮአካዝ ሀንዳ ሀራባይ፥ እ ኦዳባ ኡባይነ እያ ምኖተይ እስራኤለ ካዎታ ታርከ ማፃፋን ፃፈትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7akaazi hanida harabay, I oothidaba ubbaynne iya minotethay Isra7eele Kawota Taarike Maxaafan xaafetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢዮአካዝ በዘመነ መንግሥቱ ያከናወነው ሌላው ሥራ፣ ያደረገውና የፈጸመውም ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ኢዮአካዝ የፈጸመው ሌላው ተግባርና የጀግንነት ሥራው ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ዝተረፈ ናይ ኢዮኣካዝ ነገርን ኵሉ ዝገበሮ ጅግንነቱን ኣብ ታሪኽ ነገስታት እስራኤል ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን? |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ዝተረፈ ናይ ዮኣሓዝ ነገርን ኲሉ ዝገበሮን መንፈዓቱን ንሱ ኣብ ዛንታ ዘመን ነገስታት እስራኤልዶ ተጽሒፉ ኣየሎን |