2 Kings 12:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መበል ዕስራን ሰለስተን ዓመት ንጉስ ዮኣስ ግና እቶም ካህናት ነቲ ኣብታ ቤት ዝነበረ ስንጥቆታት ኣየዐረይዎን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን እስከ ንጉሡ እስከ ኢዮአስ እስከ ሃያ ሦስተኛው ዓመት ድረስ ከመቅደሱ ውስጥ የተናዱትን ካህናቱ አልጠገኑትም ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ካህናቱ እያንዳንዱ ሰው ከሚያመጣው ይውሰዱ በመቅደስም ውስጥ የተናዱትን ይጠግኑበት አላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን ኢዮአስ እስከ ነገሠበት እስከ ሀያ ሦስተኛው ዓመት ድረስ ካህናቱ በቤተ መቅደሱ ላይ ምንም ዓይነት እድሳት አላደረጉም፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ካቲ እዮኣስ ካተቴዳ ላታማነ ሄዘን ላይ ጋካናዉ፥ ቄሳቱ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ኦራበይክኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Kaatii Iyo'aassi kaateteedda laatamanne heezzentso laytsi gakkanaw, k'eesatuu Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaa ooratsibeykkino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin Iyo7aasi kawotiin biidi nam7u tammanne heedzdzanththo layththi gakkanaas qeeseti Xoossa Keeththaza garsan moorettida sohota ooraxissibeettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ኢዮኣሲ ካዎቲን ቢዲ ናምኡ ታማኔ ሄን ላይ ጋካናስ ቄሴቲ ጾሳ ኬዛ ጋርሳን ሞሬቲዳ ሶሆታ ኦራጺሲቤቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ካዎይ እዮኣስ ካዎትዳ ላታማነ ሄን ላይ ጋካናዉ፥ ካህነት ፆሳ ኬ ኦራቦኮና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin kawoy Iyo7aasi kawotida laatamanne heedzantho laythi gakanaw, kahineti Xoossa keetha oorathibookona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይሁን እንጂ እስከ ሃያ ሦስተኛው የኢዮአስ ዘመነ መንግሥት ካህናቱ በቤተ መቅደሱ ውስጥ የፈረሰውን አላደሱም ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን ኢዮአስ እስከ ነገሠበት እስከ ኻያ ሦስተኛው ዓመት ድረስ ካህናቱ በቤተ መቅደሱ ላይ ምንም ዐይነት እድሳት አላደረጉም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ይኹን እምበር እቶም ካህናት ክሳዕ መበል ዕስራን ሰለስተን ዓመቱ ንንጉስ ኢዮኣስ ነቲ ቤተ መቕደስ ኣይፀገንዎን ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ግናኸ እቶም ካህናት ነቲ ፍራሳት እታ ቤት ክሳዕ መበል ዕስራን ሰለስተን ዓመቱ ንንጉስ ዮኣስ ኣይጸገንዎን። |