2 Kings 12:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ካህናት፡ ነፍሲ ወከፍ ፍልጠቶም፡ ንርእሶም ይውሰድዎ፡ ኣብ ዝዀነ ዅሉ ስብርባር እታ ቤት ድማ ይጽግኑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እያንዳንዱ ሰው ከሚያመጣው ካህናቱ ለራሳቸው ይውሰዱ፤ በመቅደስም ውስጥ የተናዱትን ይጠግኑበት” አላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢዮአስም ካህናቱን። ወደ እግዚአብሔር ቤት የሚገባውን የተቀደሰውን ገንዘብ ሁሉ፥ ስለ ነፍሱም ዋጋ የሚቀርበውን ገንዘብ፥ በልባቸውም ፈቃድ ወደ እግዚአብሔር ቤት የሚያመጡትን ገንዘብ ሁሉ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እያንዳንዱ ካህን ከሚያገለግላቸው ሰዎች የሚገኘውን የገንዘብ መባ ሁሉ በጥንቃቄ የመጠበቅ ኃላፊነት ተሰጠው፤ ገንዘቡንም እንዳስፈላጊነቱ ለቤተ መቅደሱ ጥገና አገልግሎት እንዲያውሉት ነገራቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያቶፐ ቄሳቱ ኡባይ ሄ ሚሻ አህያ እት እት አሳቱዋፐ ባረንቶ አኪደ፥ ጌሻ ጎልያ ግዶን ኮለቴዳ ሳኣ ኡባ ኦራኖ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatooppe k'eesatuu ubbay he miishshaa ahiyaa itti itti asatuwaappe barenttoo akkiide, Geeshsha Golliyaa giddon koletteedda sa'aa ubbaa ooratsino» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qeeseti issoy issoy miishshaza shiishshizayta kusheppe ekketto; he miishshazi koshshiza mala Xoossa Keeththa giddon moorettida sohota ooraxissana kezo» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቄሴቲ ኢሶይ ኢሶይ ሚሻዛ ሺሺዛይታ ኩሼፔ ኤኬቶ፤ ሄ ሚሻዚ ኮሺዛ ማላ ጾሳ ኬ ጊዶን ሞሬቲዳ ሶሆታ ኦራጺሳና ኬዞ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካህነት ኡባይ ሄ ሚሽያ ኤህያ አሳፐ ባንታ ግሹዋ ግሹዋ ኤክድ፥ ፆሳ ኬ ግዶን ኢትዳ ኡባ ሎይና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kahineti ubbay he miishiya ehiya asaape banta gishuwa gishuwa ekidi, Xoossa keetha giddon iitida ubbaa loythana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እያንዳንዱም ካህን ገንዘቡን ከገንዘብ ያዡ እጅ ይቀበል፤ እንደ አስፈላጊነቱም በቤተ መቅደሱ ውስጥ የፈረሰውን ለማደስ ይዋል።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እያንዳንዱ ካህን ከሚያገለግላቸው ሰዎች የሚገኘውን የገንዘብ መባ ሁሉ በጥንቃቄ የመጠበቅ ኀላፊነት ተሰጠው፤ ገንዘቡንም እንዳስፈላጊነቱ ለቤተ መቅደሱ ጥገና አገልግሎት እንዲያውሉት ነገራቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ካህናት ነፍሲ ወከፎም ካብቲ ዝተኣከበ ይውሰዱ፥ ንዝፈረሰ ቤት እግዚኣብሄር ድማ ይፀግንዎ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ካህናት ነፍሲ ወከፎም ከካብ ዚፈልጥዎ ይውሰዱ እሞ ንሳቶም ነቲ ፍራሳት እታ ቤት፡ ኣብኣ እተረኽበ ዘበለ ዂሉ ፍራሳት ይጸግኑ፡ በሎም። |