2 Kings 12:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዮኣስ ድማ ነቶም ካህናት በሎም፦ ኵሉ እቲ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ዚኣቱ ቕዱስ ህያባት፡ ገንዘብ ናይ ነፍሲ ወከፍ ናብ ሕሳብ ዚመጽእ፡ እቲ ዅሉ ሰብ ዚውሰን ገንዘብ፡ ከምኡውን ኵሉ እቲ ዚመጽእ ገንዘብ። ናብ ቤት እግዚኣብሄር ንምእታው ኣብ ልቢ ዝዀነ ይኹን ሰብ፡
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዮ​አ​ስም ካህ​ና​ቱን፥ “ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት የሚ​ገ​ባ​ውን የተ​ቀ​ደ​ሰ​ውን ገን​ዘብ ሁሉ፥ ስለ ነፍ​ሱም ዋጋ የሚ​ያ​ቀ​ር​በ​ውን ገን​ዘብ፥ በል​ባ​ቸ​ውም ፈቃድ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት የሚ​ያ​መ​ጡ​ትን ገን​ዘብ ሁሉና፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን በኮረብቶቹ ላይ ያሉት መስገጃዎች አልተወገዱም፤ ሕዝቡም ገና በኮረብቶቹ ላይ ባሉት መስገጃዎች ይሠዋና ያጥን ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮአስም ካህናቱን ጠርቶ በቤተ መቅደስ ከሚቀርበው መሥዋዕት ጋር ግንኙነት ባለው ሁኔታ መባ ሆኖ የሚገባውን ገንዘብ ሁሉ በጥንቃቄ እንዲጠብቁ አዘዘ፤ ይኸውም ቋሚ ከሆነው ከዘወትር መሥዋዕት ጋር መባ ሆኖ የሚቀርበውንና በበጎ ፈቃድ ሕዝቡ የሚያመጣውን ስጦታ ሁሉ የሚያጠቃልል ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እዮኣስ ቄሳቱ ዋ ጼሲደ፥ “መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ይያ ጌሻ ሚሻ ኡባ ሺሽተ። ሄዌካ ሁጲያ ፓይዱዋ ዎደ እመትያ ሚሻነ አሳይ ባረ ሸንያን ጌሻ ጎልያዉ አህያ ሚሻ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyo'aassi k'eesetuwaa s'eesiide, «Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaa yiyaa geeshsha miishshaa ubbaa shiishshite. Hewekka huup'iyaa payduwaa wode imettiyaa miishshaanne Asay bare sheniyaan Geeshsha Golliyaw ahiyaa miishshaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aasi qeeseta, «Dereza qoodan shiiqida miishshaa, adinan gelida miishshaa qasseka asay ba shenen GODAA Keeththas immida dumma dumma miishshaa ubbaa issiso shiishshite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮኣሲ ቄሴታ፥ «ዴሬዛ ቆዳን ሺቂዳ ሚሻ፥ ኣዲናን ጌሊዳ ሚሻ ቃሴካ ኣሳይ ባ ሼኔን ጎዳ ኬስ ኢሚዳ ዱማ ዱማ ሚሻ ኡባ ኢሲሶ ሺሺቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮኣስ ካህነታ ፄግድ፥ “ፆሳ ኬ ያ ጌሻ ሚሸ ኡባ ሺሽተ። ሄስካ ሁጰ ታይቡዋ ዎደ እመትያ ሚሽያነ አሳይ ባ ሸነን ፆሳ ኬ ኤህያ ሚሽያ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aasi kahineta xeegidi, “Xoossa keetha yaa geeshsha miishe ubbaa shiishite. Hessika huuphe taybuwa wode imetiya miishiyanne asay ba shenen Xoossa keethi ehiya miishiya.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮአስ ካህናቱን እንዲህ አላቸው፤ “ከሕዝብ ቈጠራ የተገኘውንና በስእለት የገባውን እንዲሁም በራስ ፈቃድ ለቤተ መቅደሱ የተሰጠውን የተቀደሰ ገንዘብ በሙሉ ሰብስቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢዮአስም ካህናቱን ጠርቶ በቤተ መቅደስ ከሚቀርበው መሥዋዕት ጋር ግንኙነት ባለው ሁኔታ መባ ሆኖ የሚገባውን ገንዘብ ሁሉ በጥንቃቄ እንዲጠብቁ አዘዘ፤ ይኸውም ቋሚ ከሆነው ከዘወትር መሥዋዕት ጋር መባ ሆኖ የሚቀርበውንና በበጎ ፈቃድ ሕዝቡ የሚያመጣውን ስጦታ ሁሉ የሚያጠቃልል ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮኣስ ድማ ነቶም ካህናት “ኵሉ እቲ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ዝኣቱ ዝተቐደሰ ገንዘብ፥ ስለ ነፍሱ ዋጋ ዘቕርቦ ገንዘብን፥ ብፍቓድ ልቦም ናብ ቤት እግዚኣብሄር ዘምፅእዎ ገንዘብን ኣክብዎ። እቲ ህዝቢ ኽቝፀር እንተሎ ዝኸፍሎ ገንዘብን፥ እቲ ሰብ ብመብፅዓን ብድልየቱን ዝኸፍሎ ገንዘብን ኣክብዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ዮኣብ ድማ ነቶም ካህናት፡ ኲሉ እቲ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ዚኣቱ እተቐደሰ ገንዘብ፡ ዚተሐላለፍ ገንዘብ፡ ነፍሲ ወከፍ ናይ ገምጋም ነፍሲ ዚህቦ ገንዘብን እቲ ልቡ ዝደፍኦ ሰብ ንቤት እግዚኣብሄር ኢሉ ዘምጽኦ ዂሉ ገንዘብን፡