2 Kings 12:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ገላዉኡ ድማ ተንሲኦም ውዲት ፈጢሮም ኣብ ቤት ሚሎ ናብ ሲላ እናወረደ ንዮኣስ ቀተልዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አገልጋዮቹም ተነሥተው ዐመፁበት፥ ወደ ሲላ በሚወርደውም መንገድ በመሀሎ ቤት ኢዮአስን ገደሉት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቀረውም የኢዮአስ ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቀረውም የኢዮአስ ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ አ ኦሳንቻቱ አ ቦላ ማቀቲደ፥ ሲላ ግያ ሳኣ አፍያ ኦግያን ሚሎ ግያ ሳን ደእያ ጎለን ዎድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Aa oosanchchatuu Aa bolla mak'ettiide, Siilla giyaa sa'aa afiyaa ogiyaan Miillo giyaa saan de'iyaa gollen wod'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iza shuumetikka iza bolla dendida; duge Sila woththiza ogeza bolla Betemiloonen iza wodhida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዛ ሹሜቲካ ኢዛ ቦላ ዴንዲዳ፤ ዱጌ ሲላ ዎዛ ኦጌዛ ቦላ ቤቴሚሎኔን ኢዛ ዎዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ እያ ሞርናት እያ ቦላ ማቀትድ፥ ሲላ ኤፍያ ኦግያን ሚሎ ጌተትያ ኬን ዎዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, iya moorinnati iya bolla maqetidi, Siila efiya ogiyan Miilo geetetiya keethan wodhidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሹማምቱም በእርሱ ላይ ዐመፁበት፤ ቍልቍል ወደ ሲላ በሚወስደው መንገድ ላይ በቤት ሚሎ ገደሉት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ የንጉሥ ኢዮአስ ባለሟሎች የሆኑ ባለሥልጣኖች አደሙበት፤ ከእነርሱም ሁለቱ የሺምዓት ልጅ ዮዛካርና የሾሜር ልጅ ይሆዛባድ ወደ ሲላ በሚወስደው ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ በሚገኘው በተደለደለ መሬት ላይ በተሠራው ቤት ገደሉት፤ ኢዮአስም በዳዊት ከተማ በሚገኘው በነገሥታት መካነ መቃብር ተቀበረ፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ አሜስያስ ነገሠ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንኢዮኣስ ድማ ኣገልገቱ ሻራ ገበሩሉ፤ ኣብታ ናብ ሲላ እተውርድ መንገዲ፥ ኣብ ቤት ሚሎውን ቀተልዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንዮኣስ ድማ ገላውኡ ተንሲኦም ማሕላ ተማሓሐሉሉ፡ ኣብታ ኣብ መውረዲት ሲላ ዘላ ቤት ሚሎ ኸኣ ቀተልዎ። |