2 Kings 12:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዮኣስ ድማ ብዅሉ እቲ ኻህን ዮያዳ ዝመሃሮ መዓልትታቱ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ነገር ገበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ካህኑ ዮዳሄ ያስ​ተ​ም​ረው በነ​በረ ዘመን ሁሉ ኢዮ​አስ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ቅን ነገር አደ​ረገ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በኢዩ በሰባተኛው ዓመት ኢዮአስ መንገሥ ጀመረ፥ በኢየሩሳሌምም አርባ ዓመት ነገሠ፤ እናቱም ሳብያ የተባለች የቤርሳቤህ ሴት ነበረች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ካህኑ ዮዳሄ ይመክረውና ያስተምረው ስለ ነበር፥ ኢዮአስ በዕድሜው ዘመን ሁሉ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሥራ ሠራ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቄሲ ዮዳሄ አ ታማርሴዳነ ዞሬዳ ድራዉ፥ እ ደኤዳ ላይ ኡባን እዮኣስ መና ጎዳ ስንን ሱረባ ኦዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'eesii Yoodaahe Aa tamaarisseeddanne zoreedda diraw, I de'eedda laytsaa ubbaan Iyo'aassi Med'ina Godaa sintsan suurebaa ootseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qeese Yoodahey tamaarsiza wode ubbaan Iyo7aasi GODAA sinththan lo7o miish ooththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቄሴ ዮዳሄይ ታማርሲዛ ዎዴ ኡባን ኢዮኣሲ ጎዳ ሲንን ሎኦ ሚሽ ኦዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካህነይ ዮዳሄይ፥ እያ ታማርስዳነ ዞርዳ ግሾ፥ እ ደእዳ ላይ ኡባን እዮኣስ ጎዳ ስንን ሱረባ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kahiney Yoodahey, iya tamaarsidanne zorida gisho, I de7ida laytha ubban Iyo7aasi Godaa sinthan suureba oothis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ካህኑ ዮዳሄ ያስተምረው በነበረበት ዘመን ሁሉ፣ ኢዮአስ በእግዚአብሔር ፊት መልካም ነገር አደረገ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ካህኑ ዮዳሄ ይመክረውና ያስተምረው ስለ ነበር፥ ኢዮአስ በዕድሜው ዘመን ሁሉ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሥራ ሠራ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮኣስ ከምቲ ኻህን ዮዳሄ ዝመሃሮ፥ ብዅሉ ዘመኑ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ገበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ዮኣብ ከኣ በቲ ኻህን ዮያዳ ኺምህሮ ኸሎ ዝነበሮ ዂሉ ዘመን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕ ገበረ።