2 Kings 12:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ተወሳኺ ታሪኽ ዮኣስን ዝገበሮ ዅሉን፡ ኣብ ዜና መዋእል ነገስታት ይሁዳዶ ኣይተጻሕፈን፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቀረውም የኢዮአስ ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ እነሆ፥ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የይሁዳም ንጉሥ ኢዮአስ አባቶቹ የይሁዳ ነገሥታት ኢዮሣፍጥና ኢዮራም አካዝያስም የቀደሱትን ቅዱስ ነገር፥ እርሱም የቀደሰውን፥ በእግዚአብሔርም ቤትና በንጉሡ ቤት መዛግብት የተገኘውን ወርቅ ሁሉ ወሰደ፥ ወደ ሶርያም ንጉሥ ወደ አዛሄል ላከው። እርሱም ከኢየሩሳሌም ተመለሰ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ንጉሥ ኢዮአስ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካቲ እዮኣስ ሀኔዳ ሀራባይነ እ ኦዳባይ ኡባይ ይሁዳ ካተቱ ታርክያ ማጻፋን ጻፈት ኡቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatii Iyo'aassi haneedda harabaynne I ootseeddabay ubbay Yihudaa Kaatetuu Taarikiyaa mas'aafan s'aafetti utteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7aasi ba kawoteththa layththatan ooththida hara oosotinne izi polida hanoti ubbay Yuhuda Kawota Taarike Maxaafan xaafetti dees gidennee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮኣሲ ባ ካዎቴ ላይታን ኦዳ ሃራ ኦሶቲኔ ኢዚ ፖሊዳ ሃኖቲ ኡባይ ዩሁዳ ካዎታ ታሪኬ ማጻፋን ጻፌቲ ዴስ ጊዴኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ እዮኣስ ሀንዳ ሀራባይነ እ ኦዳባ ኡባይ ይሁዳ ካዎታ ታርከ ማፃፋን ፃፈትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy Iyo7aasi hanida harabaynne I oothidaba ubbay Yihuda kawota Taarike Maxaafan xaafetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢዮአስ በዘመነ መንግሥቱ ያከናወነው ሌላው ተግባርና የፈጸመው ሥራ ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ኢዮአስ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ዝተረፈ ናይ ኢዮኣስ ነገርን ኵሉ ዝገበሮን፥ ኣብ መፅሓፍ ታሪኽ ነገስታት ይሁዳ ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን? |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ዝተረፈ ናይ ዮኣስ ነገርን ኲሉ ዝገበሮን ድማ፡ ንሱ ኣብ መጽሓፍ ዛንታ ዘመን ነገስታት ይሁዳዶ ተጽሒፉ ኣየሎን |