2 Kings 12:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ገንዘብ ዕዳን ገንዘብ ሓጢኣትን ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣይኣተወን። ካህናት እዮም ነይሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ በደ​ልና ስለ ኀጢ​አት መሥ​ዋ​ዕት ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት የሚ​ያ​መ​ጡት ገን​ዘ​ብም ለካ​ህ​ናት ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለሠራተኞችም ይከፍሉ ዘንድ ገንዘቡን የሚወስዱትን ሰዎች አይቆጣጠሩአቸውም ነበር፤ በታማኝነት ይሠሩ ነበርና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለ በደልና ስለ ኃጢአት መሥዋዕት የሚከፈለው ገንዘብ ግን ለካህናቱ ጥቅም የሚውል እንጂ ወደ ቤተ መቅደሱ ሣጥን ውስጥ አይገባም ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባይዙዋ ድራዉነ ናጋራ ድራዉ ያርሽያ ያርሾ ጭገትያ ሚሻይ ቄሳቶ ገሌፐ አትና፥ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ ኦራያ ሚሻ ሳጽንያን ገለና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bayzzuwaa dirawunne nagaraa diraw yarshshiyaa yarshshoo c'iggetiyaa miishshay k'eesatoo geleeppe attina, Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaa ooratsiyaa miishshaa saas'iniyaan gelenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qoho gishshas shiiqiza yarshoynne nagara gishshas shiiqiza yarshoy gidikko hayti qeesetas gidida gishshas Xoossa Keeththaa gelettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቆሆ ጊሻስ ሺቂዛ ያርሾይኔ ናጋራ ጊሻስ ሺቂዛ ያርሾይ ጊዲኮ ሃይቲ ቄሴታስ ጊዲዳ ጊሻስ ጾሳ ኬ ጌሌቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናቆ ያርሾነ ናጋራ ያርሾስ ቃንፀትያ ሚሸይ ካህነታስ ገለስፐ አትሽን፥ ፆሳ ኬ ኦራያ ሚሸ ሳፅንያን ገለና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Naaqo yarshonne nagara yarshos qanxetiya miishey kahinetas gelesipe attishin, Xoossa keetha oorathiya miishe saaxiniyan gelenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለ በደል መሥዋዕትና ስለ ኀጢአት መሥዋዕት የሚቀርበው ገንዘብ ግን የካህናቱ በመሆኑ ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አይገባም ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለ በደልና ስለ ኃጢአት መሥዋዕት የሚከፈለው ገንዘብ ግን ለካህናቱ ጥቅም የሚውል እንጂ ወደ ቤተ መቅደሱ ሣጥን ውስጥ አይገባም ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኽንዲ መስዋእቲ በደልን ክንዲ መስዋእቲ ሓጢኣትን ዝኽፈል ገንዘብ ንኻህናት ደኣ ኾነ እምበር ናብቲ ቤት እግዚኣብሄር ዘሎ ሳፁን ኣይኣተወን።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ገንዘብ መስዋእቲ በደልን ገንዘብ መስዋእቲ ሓጢኣትን ንኻህናት ኰነ እምበር፡ ናብ ቤት እግዚኣብሄርሲ ኣይኣተወን።