2 Kings 12:14 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ግና ነቶም ዓየይቲ ሃብዎም፡ ብእኡ ድማ ንቤት እግዚኣብሄር ኣዐረዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን ለሚ​ሠ​ሩት ይሰ​ጡት ነበር፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ቤት ጠገ​ኑ​በት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን ወደ እግዚአብሔር ቤት ከሚመጣው ገንዘብ ለእግዚአብሔር ቤት የሚሆኑ የብር ጽዋዎችና ጕጠቶች ድስቶችም መለከቶችም የወርቅና የብር ዕቃዎችም አልተሠሩም ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያ ገንዘብ በሙሉ በቤተ መቅደሱ እድሳት ተግባር ላይ ለተሰማሩት ሠራተኞች ብቻ የሚውል ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ሚሻ ኡባይ ጌሻ ጎልያ ኦራያ አሳዉ ጭገቲኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He miishshaa ubbay Geeshsha Golliyaa ooratsiyaa asaw c'iggetiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He miishshafe Xoossa Keeththaza ooraxissizaytas xalla qanxxettides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ሚሻፌ ጾሳ ኬዛ ኦራጺሲዛይታስ ጻላ ቃንጼቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ሚሸ ኡባይ ፆሳ ኬ ኦራያ አሳስ ቃንፀትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He miishe ubbay Xoossa keetha oorathiya asaas qanxetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የተከፈለው ግን ቤተ መቅደሱን ለሚያድሱ ሠራተኞች ብቻ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ያ ገንዘብ በሙሉ በቤተ መቅደሱ እድሳት ተግባር ላይ ለተሰማሩት ሠራተኞች ብቻ የሚውል ነበር።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ዝኣተወ ገንዘብ ከኣ ነቶም ነቲ ዕዮ ዝዐየዩ ሀብዎም፡ ንሳቶም ከኣ ነታ ቤት እግዚኣብሄር ጸገኑሉ እምበር፡ ካብኡስ ንቤት እግዚኣብሄር ዜድሊ ጻሕሊ ብሩር፡ መሳቐዪታት፡ ጭሔሎታት፡ መለኸት፡ ገለ እኳ ኣቕሓ ወርቂ ወይ ኣቕሓ ብሩር ኣይተገብረን።