2 Kings 12:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቲ ገንዘብ ምስ ተነግረ ድማ፡ ኣብ ኢድ እቶም ነቲ ዕዮ ዚዓዩ፡ ንቤት እግዚኣብሄር ዚከታተሉ ሀቡ። ነቶም ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ዝሰርሑ ጸራብትን ሃነጽትን ድማ ሃብዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የተሰበሰበውንም ገንዘብ ሥራውን በሚሠሩና የእግዚአብሔርን ቤት በሚጠብቁት እጅ ይሰጡ ነበር። እነርሱም የእግዚአብሔርን ቤት ለሚሠሩ ግንበኞችና አናጢዎች ይሰጡ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሣጥንም ውስጥ ብዙ ገንዘብ መኖሩን ባዩ ጊዜ የንጉሡ ጸሐፊና የካህናቱ አለቃ ይመጡ ነበር፥ በእግዚአብሔርም ቤት የተገኘውን ቈጥረው በከረጢት ውስጥ ያኖሩት ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ትክክለኛውንም ሒሳብ አጣርተው ከመዘገቡ በኋላ ለቤተ መቅደሱ እድሳት ሥራ ኃላፊዎች ያስረክቡ ነበር፤ እነርሱም ገንዘቡን ተረክበው ለአናጢዎችና፥ ለግንበኞች ይሰጡ ነበር፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ፓይደቴዳ ሚሻ ልክያ ኤሬዳዋፐ ጉይያን፥ ጌሻ ጎልያ ኦሱዋ ዎቻናዉ ሱንቴዳ አሳቶ እሚኖ። ኡንቱንቱ ሚሻ አኪደ፥ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያን አናጸቶነ ግምቢያዋንቶ እሚኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Paydetteedda miishshaa likkiyaa ereeddawaappe guyyiyaan, Geeshsha Golliyaa oosuwaa wochchanaw suntsetteedda asatoo immiino. Unttunttu miishshaa akkiide, Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaan anaas'etoonne gimbbiyaawanttoo immiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He miishshaza meezaaney erettidaappe guye GODAA Keeththaza ooso alaafeteththan oosisana mala miishshazi doorettida asatas imettees; hessika Xoossa Keeththaa keexxiza anaaxetas, gimbe gimbizaytas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ሚሻዛ ሜዛኔይ ኤሬቲዳፔ ጉዬ ጎዳ ኬዛ ኦሶ ኣላፌቴን ኦሲሳና ማላ ሚሻዚ ዶሬቲዳ ኣሳታስ ኢሜቴስ፤ ሄሲካ ጾሳ ኬ ኬጺዛ ኣናጼታስ፥ ጊምቤ ጊምቢዛይታስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታይበትዳ ሚሽያ ሳላእዳፐ ጉየ፥ ፆሳ ኬ ኦሱዋ ፄላና መላ ሱንትዳ አሳስ እሞሶና። ኤንቲ ሚሽያ ኤክድ፥ ፆሳ ኬን አናፀታስነ ግምበይሳት እሞሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taybetida miishiya salla7idaape guye, Xoossa keetha oosuwa xeellana mela sunthetida asaas immoosona. Enti miishiya ekidi, Xoossa keethan anaaxetasinne gimbeysati immoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የገንዘቡ ልክም ተመዝኖ ከታወቀ በኋላ፣ የቤተ መቅደሱን ሥራ በኀላፊነት እንዲያሠሩ ለተመደቡት ሰዎች ገንዘቡን ያስረክቧቸዋል፤ ይህም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ለሚሠሩ ዐናጢዎችና ግንበኞች፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ትክክለኛውንም ሒሳብ አጣርተው ከመዘገቡ በኋላ ለቤተ መቅደሱ እድሳት ሥራ ኀላፊዎች ያስረክቡ ነበር፤ እነርሱም ገንዘቡን ተረክበው ለአናጢዎችና፥ ለግንበኞች ይሰጡ ነበር፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ዝተመዝነ ገንዘብ ድማ ነቶም ዝሰርሑ ዋናታት ቤት እግዚኣብሄር ሃብዎም። ንሳቶም ከዓ ነቶም ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ዝሰርሑ ፀረብቲ ዕንፀይትን ሃነፅትን፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ እተመዘነ ገንዘብ ድማ ኣብ ኢድ እቶም ነቲ ዕዮ ዚዐዩ ዋናታት ቤት እግዚኣብሄር ሀቡ። ንሳቶም ከኣ ነቶም ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ዚዐዩ ጸረብቲ ዕጨይትን ንሃነጽትን፡ |