2 Kings 11:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ሓለቓ ሚእቲ ድማ ከምቲ ካህን ዮያዳ ዝኣዘዞ ዅሉ ገበሩ፣ ነፍሲ ወከፎም ድማ ነቶም ብሰንበት ኪኣትዉ ዘለዎም ሰቡ ምስቶም ብሰንበት ኪወጹ ዘለዎም ሰቡ ሒዞም ናብ ካህን ዮያዳ መጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መቶ አለ​ቆ​ችም ብልሁ ዮዳሄ ያዘ​ዛ​ቸ​ውን ሁሉ አደ​ረጉ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም እያ​ን​ዳ​ንዱ በሰ​ን​በት ይገቡ የነ​በ​ሩ​ትን፥ በሰ​ን​በ​ትም ይወጡ የነ​በ​ሩ​ትን ሰዎች ይዘው ወደ ካህኑ ወደ ዮዳሄ መጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መቶ አለቆችም ካህኑ ዮዳሄ ያዘዘውን ሁሉ አደረጉ፤ ከእነርሱም እያንዳንዱ በሰንበት ይገቡ የነበሩትን፥ በሰንበቱም ይወጡ የነበሩትን ሰዎች ይዘው ወደ ካህኑ ወደ ዮዳሄ መጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጦር መኰንኖቹም ዮዳሄ የሰጠውን መመሪያ በመቀበል በሰንበት ቀን ለዘብ ጥበቃ የሚሰማሩትንና ከዘብ ጥበቃም የሚወጡትን ጭፍሮቻቸውን ጭምር አሰልፈው ወደ እርሱ አመጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ካፓቱ ቄሲ ዮዳሄ አዛዜዳዋ ኡባ ኦድኖ። ኡንቱንቱ ኡባይካ ሳምባታ ጋላሳን ናጉዋ ካላይ ጋኬዳዋንታካ ናጉዋ ካላን ፖሌዳዋንታካ አኪደ፥ ቄስያ ዮዳሄኮ ዬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He kaappatuu k'eesii Yoodaahe azazeeddawaa ubbaa ootseeddino. Unttunttu ubbaykka Sambbata gallassan naaguwaa kaalay gakkeeddawanttakka naaguwaa kaalan poleeddawanttakka akkiide, k'eesiyaa Yoodaahekko yeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Mato halaqati qeese Yoodahey azazizayssa ubbaaka ooththida; isttafe issoy issoy sambata gallas zabe naaganaas gelizaytinne zabe naagidi kezizayti bana kaallizayta kaaleththi ekkidi qeese Yoodahekko gakki wodhdhida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ማቶ ሃላቃቲ ቄሴ ዮዳሄይ ኣዛዚዛይሳ ኡባካ ኦዳ፤ ኢስታፌ ኢሶይ ኢሶይ ሳምባታ ጋላስ ዛቤ ናጋናስ ጌሊዛይቲኔ ዛቤ ናጊዲ ኬዚዛይቲ ባና ካሊዛይታ ካሌ ኤኪዲ ቄሴ ዮዳሄኮ ጋኪ ዎዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ሀላቃት፥ ካህነይ ዮዳሄ ኪትዳባ ኡባ ኦዶሶና። ኤንቲ ኡባይ ሳምባታ ጋላሳን ናጎ ማራይ ጋክዳይሳታነ ናጉዋ ማራ ፖልዳይሳታ ኤክድ፥ ካህንያ ዮዳሄኮ ይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He halaqati, kahiney Yoodahe kiittidaba ubbaa oothidosona. Enti ubbay Sambaata gallasan naago maaray gakidaysatanne naaguwa maara polidaysata ekidi, kahiniya Yoodaheko yidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የመቶ አለቆቹም ካህኑ ዮዳሄ ያዘዘውን ሁሉ አደረጉ፤ እያንዳንዳቸውም በሰንበት ዕለት ለዘብ ጥበቃ የሚገቡትንና ከዘብ ጥበቃ የሚወጡትን ጭፍሮቻቸውን ይዘው ወደ ካህኑ ወደ ዮዳሄ መጡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጦር መኰንኖቹም ዮዳሄ የሰጠውን መመሪያ በመቀበል በሰንበት ቀን ለዘብ ጥበቃ የሚሰማሩትንና ከዘብ ጥበቃም የሚወጡትን ጭፍሮቻቸውን ጭምር አሰልፈው ወደ እርሱ አመጡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣሕሉቕ ሚእቲ ድማ ኸምቲ ኻህን ዮዳሄ ዝኣዘዞም ኵሉ ገበሩ፤ ነፍሲ ወከፎም ድማ ሰሰቦም ሒዞም ነቶም ብሰንበት ዝሰርሑን ብሰንበት ዝዓርፉን ሒዞም ናብ ካህን ዮዳሄ መፁ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ሓላቑ ሚእቲ ኸኣ ከምቲ ኻህን ዮያዳ ዝኣዘዞም ኲሉ ገበሩ፡ ነፍሲ ወከፍ ሰሰቦም፡ ነቶም ብሰንበት ዚኣትው ምስቶም ብሰንበት ዚወጹ ገይሮም ወሰድዎም፡ ናብ ካህን ዮያዳ ድማ መጹ።