2 Kings 11:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሲሶ ድማ ኣብ ኣፍ ደገ ሹር ይኹን። ሳልሳይ ድማ ኣብ ኣፍ ደገ ብድሕሪ እቲ ሓለውቲ፤ ስለዚ፡ ነታ ቤት ምእንቲ ኸይትፈርስ፡ ክትሕልዋ ኣሎካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሌላውም ከሦስት አንዱ እጅ በሰፊው መንገድ በበሩ በኩል ተቀመጡ፤ ሦስተኛውም እጅ ከዘበኞች ቤት በኋላ ባለው በር ሁኑ፤ ቤቱንም አጽንታችሁ ጠብቁ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእናንተ ከሦስት አንዱ እጅ በሱር በር ሁኑ፤ አንዱም እጅ ከዘበኞች ቤት በኋላ ባለው በር ሁኑ፤ ቤቱንም ጠብቁ፥ ከልክሉም፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሌላው አንድ ሦስተኛ እጅ የሱርን የቅጽር በር ይጠብቅ፤ የቀረው ሦስተኛ እጅ ደግሞ ከሌሎቹ ዘቦች በስተ ኋላ ያለውን ቅጽር በር ይጠብቅ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እት ጭታይ ሱር ግያ ፐንግያ ናጎ፤ ቃይ እት ጭታይ ናግያዋንቱፐ ጉየ ባጋና ደእያ ፐንግያ ናጎ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | itti c'itay Suuri giyaa penggiyaa naago; k'ay itti c'itay naagiyaawanttuppe guyye baggana de'iyaa penggiyaa naago. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nam7anththo shaakozi Suure geetettiza pengeza naago; Xoossa keeth taran taran nabetappe guye baggara diza pengeza naago. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ናምኣን ሻኮዚ ሱሬ ጌቴቲዛ ፔንጌዛ ናጎ፤ ጾሳ ኬ ታራን ታራን ናቤታፔ ጉዬ ባጋራ ዲዛ ፔንጌዛ ናጎ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስ ጩጋይ ሱራ ፐንግያ ናጎ፤ እስ ጩጋ ናገይሳታፐ ጉየ ባጋራ ደእያ ፐንግያ ናጎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Issi cugay Suura pengiya naago; issi cugaa naageysatape guye baggara de7iya pengiya naago. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሌላው ከሦስት አንዱ የሱርን በር ይጠብቅ፤ የቀረው ሌላው አንድ ሦስተኛው እጅ ደግሞ ቤተ መቅደሱን ተራ ገብቶ ከሚጠብቀው ከዘብ ጥበቃው ኋላ ያለውን በር ይጠብቅ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሌላው አንድ ሦስተኛ እጅ የሱርን የቅጽር በር ይጠብቅ፤ የቀረው ሦስተኛ እጅ ደግሞ ከሌሎቹ ዘቦች በስተኋላ ያለውን ቅጽር በር ይጠብቅ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓደ ሲሶ ድማ ነታ ሱር እትበሃል ደገ ይሓልዉ፤ እቶም ዝተረፉ ሓደ ሲሶ ኸዓ ብድሕሪ እቶም ነታ ቤተ መቕደስ በብተራ ዝሕልዉ ሓሻኽር ኮይኖም ይሓልዉዋ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ሲሶ ድማ ኣብ ደገ ሱር፡ እቶም ሲሶ ኸኣ ኣብቲ ኣብ ድሕሪ እቶም ዘብዔኛታት ዘሎ ደገ ይኹን። ሐለዋ እታ ቤት ሐሊኹም ከኣ ከልክሉ። |