2 Kings 11:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሳብዐይቲ ዓመት ድማ ዮያዳ ልኢኹ ነቶም ሓለቓ ሚእቲ ምስቶም ሓለቓን ሓለውትን ኣምጺኡ ናብ ቤት የሆዋ ኣምጽኦም፡ ቃል ኪዳን ኣተወሎም፡ ናብ ቤት የሆዋ ኣእትዩ ድማ ኣርኣዮም ወዲ ንጉስ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በሰባተኛውም ዓመት ዮዳሄ ልኮ፥ በኮራውያንና በዘበኞች ላይ ያሉትን የመቶ አለቆች ወሰደ፤ ወደ እግዚአብሔርም ቤት አገባቸው፤ ከእነርሱም ጋር የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን አደረገ፤ በእግዚአብሔርም ቤት አማላቸው፤ የንጉሡንም ልጅ አሳያቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሰባተኛውም ዓመት ዮዳሄ ልኮ በካራውያንና በዘበኞች ላይ ያሉትን የመቶ አለቆች ወሰደ፥ ወደ እግዚአብሔርም ቤት አገባቸው፤ ከእነርሱም ጋር ቃል ኪዳን አደረገ፥ በእግዚአብሔርም ቤት አማላቸው፥ የንጉሡንም ልጅ አሳያቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን በሰባተኛው ዓመት ካህኑ ዮዳሄ ለንጉሡ ክብር ዘቦችና ለቤተ መንግሥቱ ጠባቂዎች ሁሉ ኃላፊዎች ወደ ሆኑት የጦር መኰንኖች ሁሉ ልኮ ወደ ቤተ መቅደስ እንዲመጡ አስጠራቸው፤ በዚያም ሊያደርገው ያቀደውን ይስማሙበት ዘንድ በመሐላ እንዲያረጋግጡለት አደረገ፤ ከዚያም በኋላ የአካዝያስን ልጅ ኢዮአስን አሳያቸውና፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላፑን ላይን ዮዳሄ ካትያ ናግያዋንቱነ ካትያ ጎልያ ናግያዋንቱ ካፓቶ ኪቲደ፥ ባረኮ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያ አህሴዳ። ኡንቱንቱና ቃላ ጫቁዋ ጫቀቲደ፥ ኡንቱንቱ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያን ጫቂሴዳ። ሄዋፐ ጉይያን፥ ኡንቱንቱ ካትያ ናኣ ዮኣሻ በሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laappuntsa laytsan Yoodaahe kaatiyaa naagiyaawanttunne kaatiyaa golliyaa naagiyaawanttu kaappatoo kiittiide, barekko Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaa ahiseedda. Unttunttunna k'aalaa c'aak'uwaa c'aak'k'etiide, unttunttu Med'ina Godaa Geeshsha Golliyaan c'aak'k'iseedda. Hewaappe guyyiyaan, unttunttu kaatiyaa na'aa Yo'aasha besseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Laappunththo layththan Yoodahey kiita yeddidi Kaara dere asinne zabe naagizayta azaziza mato halaqata izi dizasoho GODAA Keeth yaana mala azazides; izi isttara caaqettidi GODAA keeththan caaqeththides; hessafe guye kawaa naaza istta bessides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ላፑን ላይን ዮዳሄይ ኪታ ዬዲዲ ካራ ዴሬ ኣሲኔ ዛቤ ናጊዛይታ ኣዛዚዛ ማቶ ሃላቃታ ኢዚ ዲዛሶሆ ጎዳ ኬ ያና ማላ ኣዛዚዴስ፤ ኢዚ ኢስታራ ጫቄቲዲ ጎዳ ኬን ጫቄዴስ፤ ሄሳፌ ጉዬ ካዋ ናዛ ኢስታ ቤሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላፑን ላይን ዮዳሄይ ካዋ ናገይሳታነ ካዎ ጋ ናገይሳታ ሀላቃታስ ኪትድ፥ ባኮ ፆሳ ኬ ኤህስ። ኤንታራ ጫቅድ፥ ኤንታ ፆሳ ኬን ጫቅስስ፤ ኤንታ ካዋ ናኣ እዮኣሳ በስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laapuntha laythan Yoodahey kawa naageysatanne kawo gadho naageysata halaqatas kiittidi, baako Xoossa keethi ehis. Entara caaqidi, enta Xoossa keethan caaqisis; enta kawa na7aa Iyo7aasa bessis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሰባተኛውም ዓመት ዮዳሄ ልኮ ካራውያንንና ዘብ ጠባቂዎቹን የሚያዝዙትን የመቶ አለቆች እርሱ ወዳለበት ወደ እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንዲመጡ አደረገ። ከእነርሱም ጋር ቃል ኪዳን በማድረግ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ አስማላቸው፤ ከዚያም የንጉሡን ልጅ አሳያቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን በሰባተኛው ዓመት ካህኑ ዮዳሄ ለንጉሡ ክብር ዘቦችና ለቤተ መንግሥቱ ጠባቂዎች ሁሉ ኀላፊዎች ወደሆኑት የጦር መኰንኖች ሁሉ ልኮ ወደ ቤተ መቅደስ እንዲመጡ አስጠራቸው፤ በዚያም ሊያደርገው ያቀደውን ይስማሙበት ዘንድ በመሐላ እንዲያረጋግጡለት አደረገ፤ ከዚያም በኋላ የአካዝያስን ልጅ ኢዮአስን አሳያቸውና፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በታ ሻውዐይቲ ዓመት ከዓ ኻህን ዮዳሄ ነቶም ኣዘዝቲ ሓለውቲ ንጉስን ሓለውቲ ቤተ መንግስትን ልኢኹ ኣምፅኦም፤ ናብኡ ድማ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣእተዎም፤ “ኪዳን እተዉለይ” ኢሉ ኸዓ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ኣምሓሎም፤ ነቲ ወዲ ንጉስ ድማ ኣርኣዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በታ ሳብዐይቲ ዓመት ከኣ ዮያዳ ነቶም ናይ ካራውያን ሓላቑ ሚእትታትን ንዘብዔኛታትን ልኢኹ ኣምጽኦም፡ ናብኡ ድማ ናብ ቤት እግዚኣብሄር ኣእተዎም፡ ምሳታቶም ኪዳን ኣትዩ ኸኣ፡ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ኣምሐሎም፡ ነቲ ወዲ ንጉስ ድማ ኣርኣዮም። |