2 Kings 10:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ንኻልኣይ ግዜ ደብዳበ ጽሒፉሎም፡ ናተይ እንተ ዄንኩምን ድምጸይ እንተ ሰማዕኩምን፡ ርእሲ እቶም ሰብኡት ደቂ ጐይታኹም ውሰዱ እሞ፡ ጽባሕ ኣብዚ ግዜ እዚ ናብ ይዝራኤል ናባይ ምጹ። እቶም ሰብዓ ሰብ ዝኾኑ ደቂ ንጉስ ድማ ምስቶም ዘዕበይዎም ዓበይቲ ሰብኡት እታ ከተማ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚህም በኋላ ኢዩ፥ “ወገኖቼስ ከሆናችሁ፥ ነገሬንም ከሰማችሁ የጌታችሁን ልጆች ራስ ቍረጡ፤ ነገም በዚህ ሰዓት ወደ ኢይዝራኤል ወደ እኔ ይዛችሁ ኑ” ብሎ ሁለተኛ ደብዳቤ ጻፈላቸው። የንጉሡም ልጆች ሰባው ሰዎች በሚያሳድጓቸው በከተማዪቱ ታላላቆች ዘንድ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሁለተኛም። ወገኖቼስ እንደ ሆናችሁ፥ ነገሬንም ከሰማችሁ፥ የጌታችሁን ልጆች ራስ ቍረጡ፥ ነገም በዚህ ሰዓት ወደ ኢይዝራኤል ወደ እኔ ይዛችሁ ኑ ብሎ ደብዳቤ ጻፈላቸው። የንጉሡም ልጆች ሰባው ሰዎች በሚያሳድጓቸው በከተማይቱ ታላላቆች ዘንድ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢዩም “እናንተ ከእኔ ጋር ከተባበራችሁና ትእዛዜንም ለመፈጸም ዝግጁዎች ከሆናችሁ፥ ነገ በዚህ ጊዜ የንጉሥ አክዓብን ዘሮች ሁሉ ራሶቻቸውን ቆርጣችሁ ይዛችሁልኝ ኑ” ሲል ሌላ ደብዳቤ ጻፈላቸው። ሰባው የንጉሥ አክዓብ ተወላጆች በሰማርያ አሳዳጊዎቻቸው በሆኑ በታወቁ የአገር ሽማግሌዎች ጥበቃ ሥር ነበሩ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢዩ ኡንቱንቶ ላኤን ዳብዳቢያ ጻፊደ፥ “ህንተንቱ ታ ባጋ ግዲደ፥ ታዉ አዛዘታናዉ ጊጌዳዋ ግዶፐ፥ ህንተንቱ ጎዳ ናና ቆያ ሙጭተ፤ ኡንቱንቱ ጉግያ አኪደ፥ ዎንት ሀኖደ እዝራኤላ ካታማ ዪተ” ያጌዳ። ካትያ ዛራቱ ላፑን ታማቱካ ባረና ድችያ፥ ሄ ካታማን ኤረቴዳ አሳቱዋና ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyu unttunttoo laa'entso dabddaabbiyaa s'aafiide, «Hinttenttu ta bagga gidiide, taw azazettanaw giigeeddawaa gidooppe, hinttenttu godaa naanaa k'ood'iyaa muuc'ite; unttunttu guuggiyaa akkiide, wontti hannoode Iziraa'eela katamaa yiite» yaageedda. Kaatiyaa zaratuu laappun tammatuukka barena dichchiyaa, he kataman eretteedda asatuwaana de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Iyuy, «Histtiko intte ta bagga gidikkonne taas azazettizayta gidikko intte godaza nayta hu7e qanxxi qanxxi ekkidi wonto hanni wode Izra7eele gakkite» giidi isttas qasseka xaafides. He wode kawoza nayti laappun tammati he katamayn diza daro erettida istta dichchiza asataakkon deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኢዩይ፥ «ሂስቲኮ ኢንቴ ታ ባጋ ጊዲኮኔ ታስ ኣዛዜቲዛይታ ጊዲኮ ኢንቴ ጎዳዛ ናይታ ሁኤ ቃንጺ ቃንጺ ኤኪዲ ዎንቶ ሃኒ ዎዴ ኢዝራኤሌ ጋኪቴ» ጊዲ ኢስታስ ቃሴካ ጻፊዴስ። ሄ ዎዴ ካዎዛ ናይቲ ላፑን ታማቲ ሄ ካታማይን ዲዛ ዳሮ ኤሬቲዳ ኢስታ ዲቺዛ ኣሳታኮን ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዩይ ኤንታዉ ናምአን ዳብዳበ ፃፍሸ፥ “ህንተ ታ ባጋ ግድድ፥ ታዉ ኪተታናዉ ጊግዳባ ግድኮ፥ ህንተ ጎዳ ናይታ ቆያ ሙጭተ፤ ኤንታ ጉግያ ኤክድ፥ ዎንቶ ሀኖደ እዝራኤለ ዪተ” ያግስ። ላፑን ታሙ ካዋ ኮቻት ባንታና ድችያ፥ ካታማን ኤረትዳ አሳታራ ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyyuy entaw nam7antho dabdaabe xaafishe, “Hinte ta bagga gididi, taw kiitetanaw giigidaba gidiko, hinte godaa nayta qoodhiya muucite; enta guuggiya ekidi, wonto hannoode Izra7eele yiite” yaagis. Laapun tammu kawa kochati bantana dichiya, kataman eretida asatara de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ኢዩ፣ “እንግዲህ የእኔ ወገን ከሆናችሁና ከታዘዛችሁኝ የጌታችሁን ልጆች ራስ ቈርጣችሁ ነገ በዚህ ሰዓት ይዛችሁልኝ ወደ ኢይዝራኤል እንድትመጡ” ሲል ደግሞ ጻፈላቸው። በዚህም ጊዜ ሰባው የንጉሡ ልጆች በከተማዪቱ ውስጥ ታዋቂ በሆኑ አሳዳጊዎቻቸው ዘንድ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢዩም “እናንተ ከእኔ ጋር ከተባበራችሁና ትእዛዜንም ለመፈጸም ዝግጁዎች ከሆናችሁ፥ ነገ በዚህ ጊዜ የንጉሥ አክዓብን ዘሮች ሁሉ ራሶቻቸውን ቈርጣችሁ ይዛችሁልኝ ኑ” ሲል ሌላ ደብዳቤ ጻፈላቸው። ሰባው የንጉሥ አክዓብ ተወላጆች በሰማርያ አሳዳጊዎቻቸው በሆኑ በታወቁ የአገር ሽማግሌዎች ጥበቃ ሥር ነበሩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ኢዩ ኻልኣይ ጊዜ “ንስኻትኩም ምሳይ እንተ ዄንኩም፥ ቃለይውን እንተ ሰሚዕኩምስ ኣራእስ እቶም ሰብዓ ደቂ ጐይታኹም ሒዝኩም፥ ፅባሕ ከምዛ ጊዜ እዚኣ ናብ ኢይዝራኤል ናባይ ኣምፅኡለይ” ኢሉ መልእኽቲ ፀሓፈሎም። እቶም ሰብዓ ደቂ ንጉስ ድማ ምስቶም ዘዕብይዎም ዓበይቲ እታ ኸተማ እዮም ዝነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ኻልእ ሳዕ፡ ንስኻትኩም ምሳይ እንተ ዄንኩም፡ ቃለይ ድማ እንተ ሰሚዕኩምሲ፡ ኣርእስ እቶም ሰባት ደቂ ጐይታኹም ውሰዱ እሞ፡ ጽባሕ ከምዛ ጊዜ እዚኣ ናብ ይዝርኤል ናባይ ምጹ፡ ኢሉ ደብዳበ ጸሐፈሎም። እቶም ደቂ ንጉስ ድማ ሰብዓ ሰብ ምስቶም ዜዕብይዎም ዓበይቲ እታ ኸተማ እዮም ዝነብሩ። |