2 Kings 10:34 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ተወሳኺ ታሪኽ የሁን ዝገበሮ ዅሉን ኵሉ ሓያል ተግባራቱን፡ ኣብ ዜና መዋእል ነገስታት እስራኤልዶ ኣይተጻሕፈን፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቀረውም የኢዩ ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ ኀይሉም ሁሉ፥ የገደለውም ሁሉ እነሆ፥ በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቀረውም የኢዩ ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ ጭከናውም ሁሉ፥ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢዩ ያደረገው ሌላው ነገርና የጀግንነት ሥራውም ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኢዩ ሀኔዳ ሀራባይ፥ እ ኦዳባይ ኡባይነ አ ምኖተ ኡባይ እስራኤልያ ካተቱ ታርክያ ማጻፋን ጻፈት ኡቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Iyu haneedda harabay, I ootseeddabay ubbaynne Aa minotetsaa ubbay Israa'eeliyaa Kaatetuu Taarikiyaa mas'aafan s'aafetti utteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hankko attidayssi Iyu kawoteththa layththan hanidayssinne izi ooththida ooso ubbay Isra7eele kawota taarike maxaafan xaafetti dees gidennee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃንኮ ኣቲዳይሲ ኢዩ ካዎቴ ላይን ሃኒዳይሲኔ ኢዚ ኦዳ ኦሶ ኡባይ ኢስራኤሌ ካዎታ ታሪኬ ማጻፋን ጻፌቲ ዴስ ጊዴኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዩይ ሀንዳ ሀራባይ፥ ኦዳባ ኡባይነ እያ ምኖተይ ኡባይ እስራኤለ ካዎታ ታርከ ማፃፋን ፃፈትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyyuy hanida harabay, oothidaba ubbaynne iya minotethay ubbay Isra7eele Kawota Taarike Maxaafan xaafetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቀረው በኢዩ ዘመነ መንግሥት የሆነው፣ ያደረገውም ሁሉ፣ ያከናወነውም ሥራ በሙሉ በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢዩ ያደረገው ሌላው ነገርና የጀግንነት ሥራውም ሁሉ በእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ዝተረፈ ናይ ኢዩ ነገርን፥ ኵሉ ዝገበሮ ጅግንነቱን፥ ኣብ መፅሓፍ ታሪኽ ነገስታት እስራኤል ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን? |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ዝተረፈ ናይ የሁ ነገርን ኲሉ ዝገበሮን ኲሉ መንፍዓቱን ድማ ንሱ ኣብ መጽሓፍ ዛንታ ዘመን ነገስታት እስራኤልዶ ተጽሒፉ ኣየሎን፡ |