2 Kings 10:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) የሁ ድማ ምስ ዮናዳብ ወዲ ረቃብ ናብ ቤት በዓል ኣትዩ ንገላውቲ በዓል በሎም፦ ባሮት በዓል ጥራይ እምበር፡ ኣብዚ ምሳኻትኩም ካብ ዘለዉ ባሮት እግዚኣብሄር ሓደ እኳ እንተ ዘይሃለወ ድለዩ እሞ ርኣዩ ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዩና የሬ​ካብ ልጅ ኢዮ​ና​ዳ​ብም ወደ በዓል ቤት ገቡ። የበ​ዓ​ል​ንም አገ​ል​ጋ​ዮች፥ “መር​ምሩ፥ ከበ​ዓል አገ​ል​ጋ​ዮች ብቻ በቀር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ከሚ​ያ​መ​ልኩ ወገን በእ​ና​ንተ ዘንድ አንድ እንኳ እን​ዳ​ይ​ኖር ተመ​ል​ከቱ” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ልብሱንም አወጣላቸው። ኢዩም የሬካብም ልጅ ኢዮናዳብ ወደ በኣል ቤት ገቡ። የበኣልንም አገልጋዮች። መርምሩ፥ ከበኣል አገልጋዮች ብቻ በቀር እግዚአብሔርን ከሚያመልኩ ወገን በእናንተ ዘንድ አንድ እንኳ እንዳይኖር ተመልከቱ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህም በኋላ ኢዩ ራሱ የሬካብ ልጅ ከሆነው ከኢዮናዳብ ጋር አብሮ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ፤ በዚያም ለሕዝቡ “እንግዲህ በዚህ የሚገኙት የበዓል አምላኪዎች ብቻ መሆናቸውንና እግዚአብሔርን የሚያመልክ አንድም አለመኖሩን በሚገባ አረጋግጡ” ሲል ተናገረ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ኢዩነ ረካባ ናአይ ዮናዳብነ ባኣላ ኤቃ ጎልያ ገሌድኖ። ኢዩ ባኣላዉ ጎይንያዋንታ፥ “ባኣላዉ ጎይንያዋንቱፐ አትና፥ መና ጎዳ ቆማቱዋፐ እት አሳይነ ህንተንቱ ግዶን ደኦፐ ጼልተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, Iyunne Rekaaba na'ay Yonadaabinne Ba'aala Eek'aa Golliyaa geleeddino. Iyu Ba'aalaw goynniyaawantta, «Ba'aalaw goynniyaawanttuppe attina, Med'ina Godaa k'oomatuwaappe itti asaynne hinttenttu giddon de'ooppe s'eellite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Iyuy Erekaabe naa Iyoonadaabera ba7aale geetettiza eeqa xoossaa keeth gelides. Ba7aale oosanchchatas, «Ba7aales haggazizaytappe attiin GODAAS haggazizayti hayssan inttenara dizaakko ane qorite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢዩይ ኤሬካቤ ና ኢዮናዳቤራ ባኣሌ ጌቴቲዛ ኤቃ ጾሳ ኬ ጌሊዴስ። ባኣሌ ኦሳንቻታስ፥ «ባኣሌስ ሃጋዚዛይታፔ ኣቲን ጎዳስ ሃጋዚዛይቲ ሃይሳን ኢንቴናራ ዲዛኮ ኣኔ ቆሪቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ “እዩይነ ራካባ ናአይ እዮናዳብ ባኣለ ኤቃ ኬ ገልዶሶና። እዩይ፥ ባኣለ ኤቃ ጎይነይሳታፐ አትሽን፥ ጎዳ አይለታፐ እስ አስካ ህንተ ግዶን ዶናዳ ፄልተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, “Iyyuynne Rakaaba na7ay Iyyonadaabi Ba7aale eeqa keetha gelidosona. Iyyuy, Ba7aale eeqa goyinneysatape attishin, Godaa aylletape issi asika hinte giddon doonnaada xeellite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ኢዩ ከሬካብ ልጅ ከኢዮናዳብ ጋር ወደ በኣል ቤተ ጣዖት ገባ። የበኣልንም አገልጋዮች፣ “እንግዲህ የበኣል አገልጋዮች ብቻ እንጂ የእግዚአብሔር አገልጋዮች እዚህ አብረዋችሁ አለመኖራቸውን አረጋግጡ” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህም በኋላ ኢዩ ራሱ የሬካብ ልጅ ከሆነው ከኢዮናዳብ ጋር አብሮ ወደ ቤተ መቅደሱ ገባ፤ በዚያም ለሕዝቡ “እንግዲህ በዚህ የሚገኙት የባዓል አምላኪዎች ብቻ መሆናቸውንና እግዚአብሔርን የሚያመልክ አንድም አለመኖሩን በሚገባ አረጋግጡ” ሲል ተናገረ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኢዩ ምስ ኢዮናዳብ ወዲ ሬካብ፥ ናብ ቤት ጣዖት በዓል ኣተዉ እሞ፥ ነቶም ኣገልገልቲ ጣዖት በዓል “ካብቶም ኣገልገልቲ እግዚኣብሄር ምሳኻትኩም ሓደ ኸይህሉ ኣስተብሂልኩም ረአዩ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ የሁ ምስ ዮናዳብ ወዲ ሬካብ ናብ ቤት በዓል ኣተወ እሞ ነቶም ኣገልገልቲ በዓል፡ ብጀካ እቶም ኣገልገልቲ በዓል ጥራይሲ፡ ካብቶም ኣገልገልቲ እግዚኣብሄር ምሳኻትኩም ከይህሉ ኣስተብሂልኩም ርኣዩ፡ በሎም።