2 Kings 10:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዛ ደብዳበ እዚኣ ናባኻትኩም ምስ መጸት፡ ደቂ ጐይታኹም ምሳኻትኩም ስለ ዘለዉ፡ ሰረገላታትን ኣፍራስን ምሳኻትኩም ስለ ዘለዉ፡ ሓጹር ከተማን ዕጥቅን እውን ኣሎ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም አለ፥ “ይህ ደብዳቤ አሁን በደረሳችሁ ጊዜ የጌታችሁ ልጆች ሰረገሎቹና ፈረሶቹም፥ የተመሸጉ ከተሞቹም፥ የጦር መሣሪያዎቹም በእናንተ ዘንድ አሉ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህ ደብዳቤ አሁን በደረሳችሁ ጊዜ የጌታችሁ ልጆች ሰረገሎችና ፈረሶችም የተመሸገችም ከተማ መሣሪያዎችም በእናንተ ዘንድ አሉና፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “እናንተ ለንጉሡ ተወላጆች ኃላፊዎች ናችሁ፤ ፈረሶችና ሠረገሎች የጦር መሣሪያዎችና የተመሸጉ ከተሞች ሁሉ በእናንተ እጅ ይገኛሉ፤ እንግዲህ ይህ ደብዳቤ እንደ ደረሳችሁ ወዲያውኑ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ስም ህንተንቱ ጎዳ ዛራቱ ህንተናና ደእያ ድራዉ፥ ቃይ ፓራቱነ ፓራ ጋረቱ፥ ዩሹ ግምበቴዳ ካታማቱነ ኦላ ሚሻቱ ህንተንቶ ደእያ ድራዉ፥ ሀ ዳብዳቢ ህንተንታ ጋኮ ኤለካ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Simmi hinttenttu godaa zaratuu hinttenana de'iyaa diraw, k'ay paratuunne paraa gaaretuu, yuushshuu gimbbetteedda katamatuunne olaa miishshatuu hinttenttoo de'iyaa diraw, ha dabddaabbii hinttentta gakko ellekka, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Intte godaza nayti inttenara diza gishshassinne para-gaaretinne parati, gimbettida katamatinne ola miishshay inttes diza gishshas hayssi kiita dabdaabbezi intteko gakkida mala heerakka, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኢንቴ ጎዳዛ ናይቲ ኢንቴናራ ዲዛ ጊሻሲኔ ፓራ-ጋሬቲኔ ፓራቲ፥ ጊምቤቲዳ ካታማቲኔ ኦላ ሚሻይ ኢንቴስ ዲዛ ጊሻስ ሃይሲ ኪታ ዳብዳቤዚ ኢንቴኮ ጋኪዳ ማላ ሄራካ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ህዛ ህንተ ጎዳ ኮቻት፥ ፓራት፥ ፓራ ጋረት፥ ዩሾይ ግምበትዳ ካታማትነ ኦላ ሚሸት ህንተዉ ደእያ ግሾ፥ ሀ ዳብዳበይ ህንተና ጋክዳ መላ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hiza hinte godaa kochati, parati, para gaareti, yuushoy gimbetida katamatinne ola miisheti hintew de7iya gisho, ha dabdaabey hintena gakida mela, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የጌታችሁ ልጆች ከእናንተ ጋር ስለ ሆኑ፣ ሠረገሎችና ፈረሶች፣ የተመሸገች ከተማና መሣሪያም ስላላችሁ፣ ይህ ደብዳቤ እንደ ደረሳችሁ ወዲያውኑ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እናንተ ለንጉሡ ተወላጆች ኀላፊዎች ናችሁ፤ ፈረሶችና ሠረገሎች የጦር መሣሪያዎችና የተመሸጉ ከተሞች ሁሉ በእናንተ እጅ ይገኛሉ፤ እንግዲህ ይህ ደብዳቤ እንደ ደረሳችሁ ወዲያውኑ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ደቂ ጐይታኹም ምሳኻትኩም ኣለዉ፤ ሰረገላታትን ኣፍራስን ዝተዓረደ ኸተማን ኣፅዋርንውን ምሳኻትኩም ኣሎ፤ ሕዚ ኸዓ እዛ መልእኽቲ እዚኣ ምስ በፅሐትኩም፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ኸኣ እዛ ደብዳበ እዚኣ ምስ በጽሓትኩም፡ ደቂ ጐይታኹም ምሳኻትኩም ከለው ሰረገላታትን ኣፍራስን እተዐርደ ኸተማን ኣጽዋርን ደማ ምሳኻትኩም ከሎስ፡ |