2 Kings 10:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ሰማርያ ምስ መጸ ድማ፡ ከምቲ ንኤልያስ እተዛረቦ ቓል እግዚኣብሄር፡ ንኣከኣብ ኣብ ሰማርያ ዝተረፉ ዅሎም ቀተሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ሰማ​ር​ያም ገብቶ ለኤ​ል​ያስ እንደ ተና​ገ​ረው እንደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል እስ​ኪ​ያ​ጠ​ፋው ድረስ በሰ​ማ​ርያ የቀ​ረ​ውን የአ​ክ​አ​ብን ሰው ገደለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ሰማሪያም በመጣ ጊዜ ለኤልያስ እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል እስኪያጠፋው ድረስ ከአክዓብ በሰማርያ የቀረውን ሁሉ ገደለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እዚያም በደረሱ ጊዜ ኢዩ አንድም ሳያስቀር የአክዓብን ዘመዶች በሙሉ ፈጀ፤ ይህም ሁሉ የሆነው እግዚአብሔር በነቢዩ ኤልያስ አማካይነት በተናገረው ቃል መሠረት ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኢዩ ሳማርያ ዬዳ ዎደ፥ አካባ ዛርያፐ አቴዳ ኡባ ዎዳ፤ መና ጎዳይ ኤላሳዉ ኦዴዳ ቃላዳን ኡንቱንታ ይሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Iyu Samaariyaa yeedda wode, Akaaba zariyaappe atteeda ubbaa wod'eedda; Med'ina Goday Eelaasaw odeedda k'aalaadan unttuntta d'aysseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyuy biidi Samaariya gakkidi heen Akaabeso asaappe attidayta ubbaaka wodhides; kase nabe Eelaasas yootettida GODAA qaala mala ubbaaka wodhi wursides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዩይ ቢዲ ሳማሪያ ጋኪዲ ሄን ኣካቤሶ ኣሳፔ ኣቲዳይታ ኡባካ ዎዴስ፤ ካሴ ናቤ ኤላሳስ ዮቴቲዳ ጎዳ ቃላ ማላ ኡባካ ዎ ዉርሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዩይ ሳማረ ይዳ ዎደ፥ አካባ ኮቻፈ አትዳ ኡባ ዎስ፤ ጎዳይ ኤልያሳስ ኦድዳ ቃላዳ ኤንታ ይስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyyuy Samaare yida wode, Akaaba kochaafe attida ubbaa wodhis; Goday Eeliyaasas odida qaalada enta dhaysis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዩ ወደ ሰማርያ በደረሰ ጊዜ፣ ከአክዓብ ቤተ ሰብ በዚያ የቀረውን ሁሉ ገደለ። ለነቢዩ ለኤልያስ በተነገረውም የእግዚአብሔር ቃል መሠረት አጠፋቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እዚያም በደረሱ ጊዜ ኢዩ አንድም ሳያስቀር የአክዓብን ዘመዶች በሙሉ ፈጀ፤ ይህም ሁሉ የሆነው እግዚአብሔር በነቢዩ ኤልያስ አማካይነት በተናገረው ቃል መሠረት ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ሰማርያ ምስ ኣተዉ ኸዓ ኢዩ ኸምቲ እግዚኣብሄር ንኤልያስ ዝተዛረቦ ቓል ካብ ኣዝማድ ኣክኣብ ኣብ ሰማርያ ንዝተረፉ ዅሎም ቀተሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ሰማርያ ምስ ኣተወ ኸኣ፡ ከምቲ ቓል እግዚኣብሄር ንኤልያስ እተዛረቦ፡ ካብ ኣከኣብ ኣብ ሰማርያ ንዝተረፉ ዂሎም ክሳዕ ዜጽንቶም ቀተሎም።