2 Chronicles 9:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መራኽብ ንጉስ ምስ ባሮት ሑራም ናብ ተርሲሽ ከደ። ኣብ ነፍሲ ወከፍ ሰለስተ ዓመት መራኽብ ተርሲሽ መጺአን ወርቅን ብሩርን ስኒ ሓርማዝን ኣህባይን ፒኮክን የምጽኣ ነበራ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለንጉሡም ከኪራም አገልጋዮች ጋር ወደ ተርሴስ የሚሄዱ መርከቦች ነበሩት፤ በሦስት በሦስት ዓመትም አንድ ጊዜ የተርሴስ መርከቦች ወርቅና ብር፥ የዝሆንም ጥርስና ዝንጀሮ ይዘው ይመጡ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለንጉሡም ከኪራም ባሪያዎች ጋር ወደ ተርሴስ የሚሄዱ መርከቦች ነበሩት፤ በሦስት በሦስት ዓመትም አንድ ጊዜ የተርሴስ መርከቦች ወርቅና ብር የዘሆንም ጥርስ ዝንጀሮና ዝጕርጕር ወፍም ይዘው ይመጡ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለንጉሡም ከኪራም ባርያዎች ጋር ወደ ተርሴስ የሚሄዱ መርከቦች ነበሩት፤ በሦስት በሦስት ዓመትም አንድ ጊዜ የተርሴስ መርከቦች ወርቅና ብር የዝሆንም ጥርስ ዝንጀሮና ዝጉርጉር ወፍም ይዘው ይመጡ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካትያዉ ኪራማ ማርካባቱዋና ዛልእያ ዎልቃማ ማርካባቱ አባን ደኢኖ። ሄ ማርካባቱ ዎርቃነ ብራ፥ ዳንጋርሳ አቻ፥ ቃረቱዋነ ገለሾቱዋ ጫን አኪደ፥ ሄዙ ላይፐ እት ገደ ስሚኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatiyaw Kiiraama markkabatuwaanna zal"iyaa wolk'k'aama markkabatuu abbaan de'iino. He markkabatuu work'k'aanne biraa, danggarssaa achchaa, k'aaretuwaanne geleshshotuwaa c'aani akkiide, heezzu laytsaappe itti gede simmiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kawozas Huraame asati laggiza zal7e markabeti deettes; he markabeti worqqa, bira, danggarsa zaale, qaaretanne geleshshota caani ekkidi heedzdzu layththafe issito Tarseese simmeettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ካዎዛስ ሁራሜ ኣሳቲ ላጊዛ ዛልኤ ማርካቤቲ ዴቴስ፤ ሄ ማርካቤቲ ዎርቃ፥ ቢራ፥ ዳንጋርሳ ዛሌ፥ ቃሬታኔ ጌሌሾታ ጫኒ ኤኪዲ ሄ ላይፌ ኢሲቶ ታርሴሴ ሲሜቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዋስ ክራማ አሳት ላግያ ዛልኤ ማርካበታ ደኦሶና። ሄ ማርካበት ዎርቃነ ብራ፥ ዳንጋርሳ ዛለ፥ ቃረታነ ገለሾታ ጫንድ ሄ ላይፈ እስ ቶሆ ኤሆሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawas Kiraama asati laagiya zal7e markabeta de7oosona. He markabeti worqanne bira, dangarsa zaale, qaaretanne geleshshota caanidi heedzu laythafe issi toho ehoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ንጉሡ በኪራም ሰዎች የሚነዱ የንግድ መርከቦች ነበሩት፤ እነዚህም በየሦስት ዓመቱ አንድ ጊዜ ወርቅ፣ ብር፣ የዝሆን ጥርስ፣ ጦጣዎችና ዝንጀሮዎች እየያዙ ይመለሱ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰሎሞንም በኪራም አገልጋዮች አማካይነት ወደ ተርሴስ የሚጓዙ መርከቦች ነበሩት፤ እነርሱም በየሦስት ዓመቱ ወርቅን፥ ብርን፥ የዝሆን ጥርስን፥ ጦጣዎችንና ዝንጀሮዎችን ያመጡለት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንጉስ ሰሎሞን ምስ ሓሻኽር ኪራም ናብ ተርሴስ ዝኸዳ መራኽብ ነበራኦ፤ ንሳተን ከዓ ወርቅን ብሩርን ስኒ ሓርማዝን ኣህባይን ኣዕዋፍን ተፅዒነን ኣብ ሰሰለስተ ዓመት ሓደሻዕ ይመፃ ነበራ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንጉስሲ ምስ ገላዉ ሑራም ናብ ተርሲስ ዚኸዳ መራኽብ ነበራኦ እሞ፡ እተን መራኽብ ተርሲስ ወርቅን ብሩርን ስኒ ሓርማዝን ኣህባይን ኣዕዋፍን ተጽዒነን ኣብ ሰሰለስተ ዓመት ሓንሳእ ይመጻ ነበራ። |