2 Chronicles 8:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ካብ እስራኤል ዘይኰኑ ሄታውያንን ኣሞራውያንን ፈረዛውያንን ሄዋውያንን ይቡሳውያንን ዝተረፉ ዅሎም ህዝቢ ግና፡
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከኬ​ጤ​ዎ​ና​ው​ያን፥ ከአ​ሞ​ሬ​ዎ​ና​ው​ያን፥ ከፌ​ር​ዜ​ዎ​ና​ው​ያ​ንም፥ ከኤ​ዎ​ና​ው​ያ​ንም፥ ከኢ​ያ​ቡ​ሴ​ዎ​ና​ው​ያ​ንም የቀ​ሩ​ትን፥ ከእ​ስ​ራ​ኤል ወገን ያል​ሆ​ኑ​ትን ሕዝብ ሁሉ፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከኬጢያውያንም ከአሞራውያንም ከፌርዜያውያንም ከኤዊያውያንም ከኢያቡሳውያንም የቀሩትን ከእስራኤል ወገን ያልሆኑትን ሕዝብ ሁሉ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከኬጢያውያንም ከአሞራውያንም ከፌርዜያውያንም ከኤዊያውያንም ከኢያቡሳውያንም የቀሩትን ከእስራኤል ወገን ያልሆኑትን ሕዝብ ሁሉ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሂተቱፐ፥ አሞራቱፐ፥ ፓርዘቱዋፐ፥ ሂዌቱዋፐነ ያቡሳቱዋፐ አቴዳ አሳቱ ኡባይ እስራኤልያ አሳ ግድክኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hiitetuppe, Amooratuppe, Parzzetuwaappe, Hiiwetuwaappenne Yaabuusatuwaappe atteeda asatuu ubbay Israa'eeliyaa asaa gidikkino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hiitetappe, Amooretappe, Paarizetappe, Hiiwetappenne Yaabusetappe attida asay ubbay Isra7eele zare gidettenna;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂቴታፔ፥ ኣሞሬታፔ፥ ፓሪዜታፔ፥ ሂዌታፔኔ ያቡሴታፔ ኣቲዳ ኣሳይ ኡባይ ኢስራኤሌ ዛሬ ጊዴቴና፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ ግዶናሽን ሀራ ቢታ አሳታፐ አትዳ ህተታ፥ አሞረታ፥ ፓርዘታ፥ ህወታነ ያቡሰታ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele gidonashin hara biitta asatape attida Hiteta, Amooreta, Parzeta, Hiwetanne Yaabuseta,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያን ያልሆኑ ግን ከኬጢያውያን፣ ከአሞራውያን፣ ከፌርዜያውያን፣ ከኤዊያውያንና ከኢያቡሳውያን የቀሩት ሕዝቦች ሁሉ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰሎሞን በጒልበት ሥራ ያሰማራቸው ገባሮች፥ እስራኤላውያን ምድራቸውን ርስት አድርገው በያዙ ጊዜ ያልገደሉአቸው የከነዓን ሕዝብ ዘሮች ነበሩ፤ እነዚህም የከነዓን ዘሮች እስከ አሁን ድረስ ባሪያዎች ሆነው የሚያገለግሉ ሒታውያን፥ አሞራውያን፥ ፈሪዛውያን፥ ሒዋውያንና ኢያቡሳውያን ናቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰሎሞን ነቶም ካብ ኣሞራውያንን ኬጢያውያንን ፌርዛውያንን ሓዋውያንን ኢያቡሳውያንን ዝተረፉ ኻብ ደቂ እስራኤል ዘይኮኑ ዅሎም ህዝቢ፥
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ካብ እስራኤል ዘይኰኑ ዂሎም ኣህዛብ፡ ካብ ሔታውያንን ኣሞራውያንን ፈረዛውያንን ሃዋውያንን ይብሳውያንን ዝተረፉ፡