2 Chronicles 8:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዓላትን ኵለን እተን ሰሎሞን ዝነበራ መኽዘን ከተማታትን ኵለን ከተማታት ውግእን ከተማታት ፈረሰኛታትን ኵለን እተን ሰሎሞን ኣብ የሩሳሌምን ኣብ ሊባኖስን ኣብ ብዘላ ምድሪ ግዝኣቱን ኪሃንጾም ዝደለየ ዅለን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ባዕ​ላ​ት​ንም፥ ለሰ​ሎ​ሞ​ንም የነ​በ​ሩ​ትን የዕቃ ቤት ከተ​ሞች ሁሉ፥ የሰ​ረ​ገ​ላ​ው​ንም ከተ​ሞች ሁሉ፥ የፈ​ረ​ሰ​ኞ​ች​ንም ከተ​ሞች፥ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም፥ በሊ​ባ​ኖ​ስም፥ በመ​ን​ግ​ሥ​ቱም ምድር ሁሉ ሰሎ​ሞን ይሠራ ዘንድ የወ​ደ​ደ​ውን ሁሉ ሠራ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ባዕላትንም፥ ለሰሎሞንም የነበሩትን የዕቃ ቤት ከተሞች ሁሉ፥ የሰረገላውንም ከተሞች ሁሉ፥ የፈረሰኞችንም ከተሞች፥ በኢየሩሳሌምም በሊባኖስም በመንግሥቱም ምድር ሁሉ ሰሎሞን ይሠራ ዘንድ የወደደውን ሁሉ ሠራ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ባዓላትንም፥ ለሰሎሞንም የነበሩትን ለግምጃ ቤት የሚያገለግሉ ከተሞች ሁሉ፥ የሠረገላውንም ከተሞች ሁሉ፥ የፈረሰኞችንም ከተሞች፥ በኢየሩሳሌምም በሊባኖስም በመንግሥቱም ምድር ሁሉ ሰሎሞን ለመሥራት የፈለገውን ሁሉ ሠራ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባእላታ ካታማ፥ ሻሉዋ ምንጅያ ካታማቱዋ ኡባ፥ ባረ ፓራቱዋነ ፓራ ጋረቱዋ ዎያ ካታማቱዋ ኡባነ እ ኬጻናዉ አሞቴዳ ኡባ የሩሳላመን ልባኖሳንነ ባረ ሞድያ ቢታ ኡባን ኬጼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Baa'ilaata katamaa, shaluwaa minjjiyaa katamatuwaa ubbaa, bare paratuwaanne paraa gaaretuwaa wotsiyaa katamatuwaa ubbaanne I kees's'anaw amotteedda ubbaa Yerusaalamen Libaanoosaninne bare mooddiyaa biittaa ubbaan kees's'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ba7alaate katama, miish minjjiza katamata ubbaa, ba paratanne para-gaareta woththiza katamata ubbaanne izi keexxanaas amottida ubbaa Yerusalaamen, Libaanooseninne ba haariza biitta ubbaan keexxides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባኣላቴ ካታማ፥ ሚሽ ሚንጂዛ ካታማታ ኡባ፥ ባ ፓራታኔ ፓራ-ጋሬታ ዎዛ ካታማታ ኡባኔ ኢዚ ኬጻናስ ኣሞቲዳ ኡባ ዬሩሳላሜን፥ ሊባኖሴኒኔ ባ ሃሪዛ ቢታ ኡባን ኬጺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባላታ ካታማ፥ ቡቁራ ምንጅያ ካታማታ ኡባ፥ ባ ፓራታነ ፓራ ጋረታ ዎያ ካታማታ ኡባነ እ ኬፃናዉ አሞትዳ ኡባ የሩሳላመን፥ ልባኖሰንነ ባ ሃርያ ቢታ ኡባን ኬፅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Balata katamaa, buqura minjiya katamata ubbaa, ba paratanne para gaareta wothiya katamata ubbaanne I keexanaw amotida ubbaa Yerusalaamen, Libaanoseninne ba haariya biitta ubban keexis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም ባዕላትንና የዕቃ ቤት ከተሞቹን ሁሉ፣ ሠረገሎችና ፈረሶች የሚኖሩባቸውን ከተሞች ሁሉ፣ በአጠቃላይ በኢየሩሳሌም፣ በሊባኖስና በግዛቱ ሁሉ ለመሥራት የፈለጋቸውን ነገሮች ሁሉ ሠራ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የባዕላት ከተማ፥ ስንቅና ትጥቅ የሚያስቀምጥባቸው ከተሞች ሁሉ፥ ፈረሶችና ሠረገሎች የሚኖሩባቸው ከተሞች፤ በዚህም ዐይነት ሰሎሞን በኢየሩሳሌም፥ በሊባኖስና በእርሱ አስተዳደር ባለው ግዛት በሙሉ ሊሠራ ያቀዳቸውን የግንባታ ሥራዎች ሁሉ ፈጸመ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኸተማ በዓላትን ንዅለን እተን ናይ ሰሎሞን ቤተ መዛግብቲ ዝነበራ ኸተማታትን፥ ኵለን ከተማታት ሰረገላታቱን ከተማታት ፈረሰኛታቱን፥ ከም ድሌቱ ገይሩ ኣብ ኢየሩሳሌምን ኣብ ሊባኖስን ኣብ ኵሉ ሃገር ግዝኣቱን ክሰርሖ ዝደለዮ ሰርሐ።
Amharic Tigrinya 2011 ንበዓላትን ንሰሎሞን ዝነበራኦ ዂለን ከተማታት መዛግብትን ኲለን ከተማታት ሰረገላታቱን ከተማታት ፈረሰኛታቱን ኲለን እተን ሰሎሞን ኣብ የሩሳሌም ኣብ ሊባኖስን ኣብ ብዘላ ሃገር ግዝኣቱን ከም ባህጉ ኺሰርሕ ኢሉ ዝደለዮ ገይሩ ሰርሔን።