2 Chronicles 8:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከም ስርዓት ኣቦኡ ዳዊት ድማ ንኣገልግሎቶም ክፍለ ሰራዊት ካህናት፡ ንሌዋውያን ድማ ንኣገልግሎቶም ኣብ ቅድሚ ካህናት ከመስግኑን ከገልግሉን መዘዘ፡ ነቶም ሓለውቲ ኣፍ ደገ ድማ ከከም ኣገልግሎቶም ግልጋሎት። ዳዊት እቲ ናይ ኣምላኽ ሰብ ከምኡ ኢሉ እዩ ዚእዘዝ እሞ፡ ኣብ ነፍሲ ወከፍ ኣፍ ደገ መስመራት ኪኸውን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔርም ሰው ዳዊት እንዲህ አዝዞ ነበርና ካህናቱን እንደ አባቱ እንደ ዳዊት ሥርዐት በየአገልግሎታቸው ሰሞን ከፈላቸው፤ ሌዋውያንም እንደ ሥርዐታቸው ያመሰግኑ ዘንድ፥ በካህናቱም ፊት ያገለግሉ ዘንድ በየሰሞናቸው ከፈላቸው፤ በረኞቹንም ደግሞ በየበሩ ሁሉ በየሰሞናቸው ከፈላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእግዚአብሔርም ሰው ዳዊት እንዲህ አዝዞ ነበርና ካህናቱን እንደ አባቱ እንደ ዳዊት ሥርዓት በየአገልግሎታቸው ሰሞን ከፈላቸው፤ ሌዋውያንም እንደ ሥርዓታቸው ያመሰግኑ ዘንድ፥ በካህናቱም ፊት ያገለግሉ ዘንድ በየሰሞናቸው ከፈላቸው፤ በረኞቹንም ደግሞ በየበሩ ሁሉ በየሰሞናቸው ከፈላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጌታም ሰው ዳዊት እንዲህ አዝዞ ነበርና ካህናቱን እንደ አባቱ እንደ ዳዊት ሥርዓት በየአገልግሎታቸው ሰሞን ከፈላቸው፤ ሌዋውያንም እንደ ሥርዓታቸው እንዲያመሰግኑ፥ በካህናቱም ፊት እንዲያገለግሉ በየሰሞናቸው ከፈላቸው፤ ጠባቂዎችንም ደግሞ በየበሩ ሁሉ በየሰሞናቸው ከፈላቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አ አዉ ዳዊተ ካሰ አዛዜዳዋዳን፥ ቄሳቱ ዋ ኡንቱንቱ ኪታን ኪታን ሻክ ሱንዳ፤ ቃይ ጋላስ ጋላስ ማዝሙርያን ሳባናዉነ ቄሳቱ ዋ ማዳናዉ ሌዋቱዋ ሻክ ሱንዳ። ቃይካ ጾሳ አሳ ግዴዳ ዳዊተ አዛዜዳዋዳን፥ ፐንገ ኡባ ካላን ካላን ናጋናዳን ፐንግያ ናግያዋንታ ሻክ ሱንዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Aa aawuu Daawite kase azazeeddawaadan, k'eesetuwaa unttunttu kiitan kiitan shaakki suntseedda; k'ay gallassi gallassi mazimuriyaan sabbanawunne k'eesetuwaa maaddanaw Leewatuwaa shaakki suntseedda. K'aykka S'oossaa asaa gideedda Daawite azazeeddawaadan, pengge ubbaa kaalaan kaalaan naaganaadan penggiyaa naagiyaawantta shaakki suntseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iza aawa Dawiti kase azazida mala qeeseta istta ooson ooson shaakki sunththides; gallas gallas mazamuren sabbana malanne qeeseta maaddana mala Leweta shaakkidi sunththides. Qasseka Xoossa as Dawiti azazida mala Xoossa Keeththa penge naagiza zabeta istta ooson ooson shaakkidi sunththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዛ ኣዋ ዳዊቲ ካሴ ኣዛዚዳ ማላ ቄሴታ ኢስታ ኦሶን ኦሶን ሻኪ ሱንዴስ፤ ጋላስ ጋላስ ዬን ሳባና ማላኔ ቄሴታ ማዳና ማላ ሌዌታ ሻኪዲ ሱንዴስ። ቃሴካ ጾሳ ኣስ ዳዊቲ ኣዛዚዳ ማላ ጾሳ ኬ ፔንጌ ናጊዛ ዛቤታ ኢስታ ኦሶን ኦሶን ሻኪዲ ሱንዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያ አዋይ ዳዊቲ ካሰ ኪትዳይሳዳ ካህነታ ኤንታ ኦሶን ኦሶን ሻክድ ሹምስ፤ ጋላስ ጋላስ ማዝሙረን ሳባና መላነ ካህነታ ማዳና መላ ሌወታ ሻክድ ሹምስ። ፆሳ አስ ግድዳ ዳዊቲ ኪትዳይሳዳ ፐንገ ናግያ አሳታ እስ እስ ፐንግያ ናጋና መላ ሹምስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iya aaway Dawiti kase kiittidaysada kahineta enta ooson ooson shaakidi shuumis; gallas gallas mazmuren sabbana melanne kahineta maaddana mela Leeweta shaakidi shuumis. Xoossa asi gidida Dawiti kiittidaysada penge naagiya asata issi issi pengiya naagana mela shuumis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የአባቱን የዳዊትን ሥርዐት በመከተልም፣ ካህናቱን በየአገልግሎት ክፍላቸው ሌዋውያኑንም ምስጋናውን እንዲመሩና በየዕለቱ ሥራቸው ካህናቱን እንዲረዱ መደባቸው። ደግሞም የእግዚአብሔር ሰው ዳዊት ባዘዘው መሠረት፣ የቤተ መቅደሱን በር ጠባቂዎች በልዩ ልዩ በሮች ጥበቃ ላይ በየክፍላቸው መደባቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አባቱ ዳዊት የደነገጋቸውን መመሪያዎች በመከተልም የካህናቱንና ካህናቱን በሥራና መዝሙር በመዘመር የሚረዱትን ሌዋውያን የየዕለቱን የሥራ መደብ አቀናበረ፤ እንዲሁም የእግዚአብሔር ሰው ዳዊት ባዘዘው መሠረት የቤተ መቅደሱ ዘበኞች በእያንዳንዱ ቅጽር በር የዕለት ሥራቸውን እንዲያከናውኑ አከፋፍሎ መደበ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምቲ ናይ እግዚኣብሄር ሰብ ኣቦኡ ዳዊት፥ ሰሪዕዎን ኣዚዝዎን ዝነበረ ድማ ነቶም ካህናት በብመዓልቶም ከገልግሉ፥ ነቶም ሌዋውያን ከዓ በብመዓልቶም ከምቲ ዝግባእ ንእግዚኣብሄር ከመስግኑን ነቶም ካህናት ክሕግዙን መደቦም። ነቶም ሓለውቲ በርታት ከዓ በብኽፍሎም ኣብ ደገ ኽሕልዉ ኣቖሞም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምቲ ኣቦኡ ዳዊት ዝሰርዖ ድማ ነቶም ክፍልታት ካህናት ናብ ኣገልግሎቶም፡ ንሌዋውያንውን በብመዓልቲ ኸም ዚግባእ ኬመስግኑን ኣብ ቅድሚ ኻህናት ኬገልግሉን ኣመዘዞም፡ ነቶም ሓለውቲ ደጌታት ከኣ ከም ክፍልታቶም ኣብ ደደገ ኺሕልዉ ኣቘሞም፡ እዚ ኸኣ ዳዊት፡ እቲ ናይ ኣምላኽ ሰብ፡ ከምኡ ኣዚዙ ስለ ዝነበረ እዩ። |