2 Chronicles 7:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዛ ልዕል ዝበለት ቤት እዚኣ ድማ ብእኡ ዚሓልፍ ዘበለ ዅሉ ድንቂ ክትከውን እያ። ስለዚ፡ እግዚኣብሄር ነዛ ምድርን ነዛ ቤት እዚኣን ስለምንታይ ከምኡ ገይሩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከፍ ከፍ ብሎ የነ​በ​ረ​ው​ንም ይህን ቤት እያየ በዚያ የሚ​ያ​ልፍ መን​ገ​ደኛ ሁሉ፦ ‘እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በዚህ ሀገ​ርና በዚህ ቤት ስለ ምን እን​ዲህ አደ​ረገ?’ ብሎ ይደ​ነ​ቃል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከፍ ከፍ ብሎ የነበረውንም ይህን ቤት እያዩ በዚያ የሚያልፉ ሰዎች ሁሉ። እግዚአብሔር በዚህ አገርና በዚህ ቤት ስለ ምን እንዲህ አደረገ? ብለው ይደነቃሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከፍ ከፍ ብሎ የነበረውንም ይህን ቤት እያዩ በዚያ የሚያልፉ ሰዎች ሁሉ፦ ‘ጌታ በዚህ አገርና በዚህ ቤት ለምን እንዲህ አደረገ?’ ብለው ይደነቃሉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀእ ሎይ ቦንቼቴዳ ሀ ጌሻ ጎልያ ማታና መንያ አሳይ ኡባይ ዳጋሚደ፥ ‘መና ጎዳይ ሀ ጋድያነ ሀ ጌሻ ጎልያ አያዉ ሀዋዳን ኦዴ?’ ያጋና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha"i loytsi bonchchetteedda ha Geeshsha Golliyaa mataana mentsiyaa Asay ubbay dagammiidde, ‹Med'inaa Goday ha gadiyanne ha Geeshsha Golliyaa ayaw hawaadan ootseedee?› yaagana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayssi Xoossa Keeththazi ha7i keehippe malalisizaaz gidikkoka iza matara kanththi biza ubbay dagammidi, ‹GODAY ha biittayonne ha Keeththaa ays hayssa mala ooththidee?› gaana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይሲ ጾሳ ኬዚ ሃኢ ኬሂፔ ማላሊሲዛዝ ጊዲኮካ ኢዛ ማታራ ካን ቢዛ ኡባይ ዳጋሚዲ፥ ‹ጎዳይ ሃ ቢታዮኔ ሃ ኬ ኣይስ ሃይሳ ማላ ኦዴ?› ጋና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ፆሳ ኬይ ዳሮ ማላልስያባ ግድኮካ፥ እያ ማታራ አያ ኡባይ ማላለትድ፥ ‘ጎዳይ ሀ ቢታነ ሀ ፆሳ ኬ አይስ ሀይሳዳ ኦዴ?’ ” ያጋና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha Xoossa keethay daro malaalsiyaba gidikoka, iya matara aadhiya ubbay malaaletidi, ‘Goday ha biittanne ha Xoossa keethaa ayis haysada oothidee?’ ” yaagana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህ ቤተ መቅደስ አሁን እጅግ የሚያስደንቅ ቢሆንም በአጠገቡ የሚያልፉ ሁሉ በመገረም፤ ‘ እግዚአብሔር በዚህች ምድርና በዚህ ቤተ መቅደስ ላይ እንዲህ ያለውን ነገር ያመጣው ከቶ ለምን ይሆን?’ ይላሉ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ይህ ቤተ መቅደስ እነሆ አሁን ከፍ ያለ ክብር አለው፤ በዚያን ጊዜ ግን በቤተ መቅደሱ አጠገብ የሚያልፍ ሰው ሁሉ በመገረም ‘እግዚአብሔር በዚህች ምድርና በዚህ ቤተ መቅደስ ላይ ስለምን እንደዚህ አደረገ?’ ብሎ ይጠይቃል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነዛ ልዕል ልዕል ኢላ ዝነበረት ቤት እናረአዩ፥ ኵሎም እቶም ብኣኣ ዝሓልፉ ሰባት ‘ስለ ምንታይ እዩ እግዚኣብሄር ኣብዛ ሃገር እዚኣን፥ ኣብዛ ቤት እዚኣን ከምዙይ ዝገበረ?’ እናበሉ ኽግረሙ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ነፍሲ ወከፍ በዛ ልዕል ኢላ ዝነበረት ቤት እዚኣ ዚሐልፍ ከኣ፡ ብእኣ ኺድነቕ እዩ እሞ፡ ስለምንታይ እዩ እግዚኣብሄር ነዛ ሃገር እዚኣን ነዛ ቤት እዚኣን ኪምዚ ዝገበረን ኪብል እዩ።