2 Chronicles 6:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነታ ቤት ግና ኣይትሃንጻ። እቲ ካብ ሕቝፍኻ ዚመጽእ ወድኻ ግና ንስመይ ቤት ኪሰርሓላ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን ከወ​ገ​ብህ የሚ​ወ​ጣው ልጅህ እርሱ ለስሜ ቤትን ይሠ​ራል እንጂ አንተ አት​ሠ​ራ​ል​ኝም አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን ከወገብህ የሚወጣው ልጅህ እርሱ ለስሜ ቤትን ይሠራል እንጂ ቤት የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ከአብራክህ የተገኘው ልጅህ እርሱ ለስሜ ቤትን ይሠራል እንጂ ቤት የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም።’
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግዶፐነ፥ ጌሻ ጎልያ ኬጻናዌ ኔና ግዳካ፤ ታ ሱንዉ ጌሻ ጎልያ ኬጻናዌ ነ ጉልባታፐ የለታና ነ ናኣ’ ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gidooppenne, Geeshsha Golliyaa kees's'anawe neena gidakka; ta suntsaw Geeshsha Golliyaa kees's'anawe ne gulbbataappe yelettana ne na'aa› yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gidikkoka Xoossa Keeththaa keexxanay nena gidakka; ta sunththaas Xoossa Keeththaa ne yelida ne nay taas keexxana› gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዲኮካ ጾሳ ኬ ኬጻናይ ኔና ጊዳካ፤ ታ ሱንስ ጾሳ ኬ ኔ ዬሊዳ ኔ ናይ ታስ ኬጻና› ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግዶሽን፥ ታዉ ኬ ኬፃናይ ነና ግዳካ፤ ታ ሱንስ ኬ ኬፃናይ ነ ጉልባታፐ ከያና ነ ናኣ።’
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gidoshin, taw keethe keexanay nena gidaka; ta sunthaas keethe keexanay ne gulbatape keyana ne na7aa.’
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይሁን እንጂ ቤተ መቅደሱን የምትሠራው አንተ አይደለህም፤ ለስሜ ቤተ መቅደስ የሚሠራልኝ ከአብራክህ የሚከፈለው፣ የገዛ ልጅህ ነው።’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሆኖም ለስሜ መጠሪያ እንዲሆን ቤተ መቅደስን የሚሠራልኝ ከአብራክህ የተገኘ የአንተው የራስህ ልጅ እንጂ አንተ አይደለህም’ አለው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና እቲ ኻብ ሕቘኻ ዝወፅእ ወድኻ እዩ ንስመይ ቤት ዝሰርሐለይ እምበር፥ ንስኻ ኣይኮንካን ቤት እትሰርሐለይ’ በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ግናኸ እቲ ኻብ ሕቜኻ ዚወጽእ ወድኻ ደኣ ንሱ ንስመይ ቤት ይሰርሕ እምበር፡ ንስኻስ ነቲ ቤት ኣይክትሰርሖን ኢኻ።