2 Chronicles 6:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ግና ንኣቦይ ዳዊት በሎ፦ ንስመይ ቤት ምህናጽ ኣብ ልብኻ ስለ ዝነበረ፡ ኣብ ልብኻ ስለ ዝነበረ ሰናይ ገበርካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም አባቴን ዳዊትን፦ ለስሜ ቤት ትሠራ ዘንድ በልብህ አስበሃልና ይህን በልብህ ማሰብህ መልካም አደረግህ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም አባቴን ዳዊትን። ለስሜ ቤት ትሠራ ዘንድ በልብህ አስበሃልና ይህን በልብህ መልካም አደረግህ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም አባቴን ዳዊትን እንዲህ አለው፦ ‘ለስሜ ቤት ለመሥራት በልብህ አስበሃልና ይህን በልብህ ማሰብህ መልካም አደረግህ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን መና ጎዳይ ታ አዉዋ ዳዊታ፥ ‘ኔን ታ ሱንዉ ጌሻ ጎልያ ኬጻናዉ ነ ዎዛናን ቆፔዳ ድራዉ፥ ሎኦባ ኦዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Med'inaa Goday ta aawuwaa Daawita, ‹Neeni ta suntsaw Geeshsha Golliyaa kees's'anaw ne wozanaan k'oppeedda diraw, lo"obaa ootsaadda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin GODAY ta aawa Dawite, ‹Neni ta sunththaas keeth keexxanaas ne wozinan qoppida gishshas lo7o ooththadasa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጎዳይ ታ ኣዋ ዳዊቴ፥ ‹ኔኒ ታ ሱንስ ኬ ኬጻናስ ኔ ዎዚናን ቆፒዳ ጊሻስ ሎኦ ኦዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ጎዳይ ታ አዋ ዳዊታኮ፥ ‘ኔኒ ታ ሱንስ ኬ ኬፃናዉ ነ ዎዛናን ቆፕዳ ግሾ ሎኦ ኦዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Goday ta aawa Dawitako, ‘Neeni ta sunthaas keethe keexanaw ne wozanan qopida gisho lo77o oothadasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር ግን፣ ለአባቴ ለዳዊት እንዲህ አለው፤ ‘ለስሜ ቤተ መቅደስ ለመሥራት በልብህ አስበህ ነበር፤ ይህን በልብህ በማሰብህ መልካም አድርገሃል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ግን ‘ለእኔ ቤተ መቅደስን ለመሥራት በመፈለግህ መልካም አድርገሃል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ግና ነቦይ ዳዊት፦ ‘ንስመይ ቤት ክትሰርሕ ሓሲብካ ስለ ዝነበርካ ፅቡቕ ገበርካ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ግና ነቦይ ዳዊት በሎ፡ ንስመይ ቤት ክትሰርሕ ኣብ ልብኻ ነበረ እሞ ሐሲብካ እኔኻ፡ እዚ ብልብኻ ሰል ዝሐሰብካዮ፡ ጽቡቕ ጌርካ። |