2 Chronicles 6:40 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ኣምላኸይ፡ ኣዒንትኻ ይኽፈታ፡ ኣእዛንካ ድማ ነቲ ኣብዚ ቦታ እዚ ዚቐርብ ጸሎት ይሰምዓ፡ እልምነካ ኣሎኹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “አሁንም አምላኬ ሆይ፥ በዚህ ስፍራ ወደሚሆነው ጸሎት ዐይኖችህ የተገለጡ፥ ጆሮዎችህም የሚያደምጡ ይሁኑ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም፥ አምላኬ ሆይ፥ በዚህ ስፍራ ወደሚሆነው ጸሎት ዓይኖችህ የተገለጡ፥ ጆሮችህም የሚያደምጡ እንዲሆኑ እለምንሃለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “አሁንም፥ አምላኬ ሆይ! በዚህ ስፍራ ወደሚሆነው ጸሎት ዐይኖችህ የተገለጡ፥ ጆሮችህም የሚያደምጡ እንዲሆኑ እባክህ እለምንሃለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሀእካ አቤት ታ ጾሳዉ፥ ሀ ሳኣን ዎስያ ዎሳ ነ አይፊ ጼሎ፤ ነ ሀይይካ ስሶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ha"ikka abeet ta S'oossaw, ha sa'aan woossiyaa woosaa ne ayfii s'eello; ne haytsaykka siso. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ha7ikka abeet ta Xoossawu! Ha sohaan woossiza woosaa ne ayfey xeello; ne hayththika siyo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሃኢካ ኣቤት ታ ጾሳዉ! ሃ ሶሃን ዎሲዛ ዎሳ ኔ ኣይፌይ ጼሎ፤ ኔ ሃይካ ሲዮ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አቤት ታ ፆሳዉ፥ ሀ በሳን ዎስያ ዎሳ ነ አይፈይ ፄሎ፤ ነ ሀይይ ስኦ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Abeeti ta Xoossaw, ha bessan woossiya woosa ne ayfey xeello; ne haythay si7o. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አሁንም አምላኬ ሆይ፤ በዚህ ስፍራ ወደ ቀረበው ጸሎት ዐይኖችህ የተገለጡ፣ ጆሮዎችህም የሚያደምጡ ይሁኑ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “አምላኬ ሆይ፥ በዚህ ስፍራ ወደሚቀርበው ጸሎት ዐይኖችህ የተገለጡ ጆሮዎችህም አጣርተው የሚያደምጡ እንዲሆኑ እለምንሃለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ሕዚ ኸዓ ኦ ኣምላኸይ! ኣዒንትኻ ናባና ዝጥምታ፥ ኣእዛንካውን ዘዳምፃ ክኾና እልምነካ ኣለኹ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ፡ ዎ ኣምላኸይ፡ በጃኻ፡ ኣብዛ ቦታ እዚኣ ንተጸለየ ጸሎትስ ኣዒንትኻ ይከፈታ፡ ኣእዛንካውን ይስምዕኦ። |