2 Chronicles 6:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣነ ግና ንዘለኣለም ቤትን መሕደሪን ሰሪሐልኩም ኣለኹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔም ለዘ​ለ​ዓ​ለም የሚ​ኖ​ር​በት ዝግ​ጁና ቅዱስ ቤት ለስሙ ሠራሁ” አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔ ግን ለዘላለም ትኖርበት ዘንድ ማደሪያ ቤትን ሠራሁልህ አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔ ግን ለዘለዓለም እንድትኖርበት ታላቅ የሆነ ማደሪያ ቤትን ሠራሁልህ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ታን ነዉ ሎኦ ጌሻ ጎልያ፥ ኔን አን መናዉ ደአና ሳኣ ኬጻድ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin taani new lo"o Geeshsha Golliyaa, neeni an med'inaw de'ana sa'aa kees's'aad» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hekko tani ne izan mernaas de7ana mala nees lo7o keeth keexxadis» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄኮ ታኒ ኔ ኢዛን ሜርናስ ዴኣና ማላ ኔስ ሎኦ ኬ ኬጻዲስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ታኒ ኔኒ ያን መርናዉ ዳና ሎኦ ኬ ነዉ ኬፃስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin taani neeni yan merinaw daana lo77o keethe new keexas” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እኔም አንተ ለዘላለም ትኖርበት ዘንድ፣ ይህን ታላቅና ድንቅ ቤተ መቅደስ ሠራሁልህ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነሆ እኔ ግርማ ያለው ውብ ቤተ መቅደስ ለአንተ ሠርቼአለሁ፤ ይህም ቤተ መቅደስ አንተ ለዘለዓለም የምትኖርበት ስፍራ ይሆናል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ኣነ ግና፥ ንዘለኣለም እትነብረሉ መሕደሪ ቤት ሰራሕኹልካ” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ግና፡ ንስኻ እትቕመጦቤትን ንዘልኣለም እትነብረሉ ስፍራን ሰሪሔልካ ኣሎኹ፡ በለ።