2 Chronicles 5:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንጉስ ሰሎሞንን ኣብ ቅድሚ ታቦት ምስኡ እተኣከበ ብዘሎ ኣኼባ እስራኤልን ድማ፡ ብሰንኪ እቲ ብዙሕ ክቝጸሩን ኪቝጸሩን ዘይከኣሉ ኣባጊዕን ከብትን ሰውኡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ንጉ​ሡም ሰሎ​ሞ​ንና የእ​ስ​ራ​ኤል ማኅ​በር ሁሉ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የሚ​ፈሩ ሁሉ በአ​ን​ድ​ነት በታ​ቦቷ ፊት ሆነው ከብ​ዛት የተ​ነሣ የማ​ይ​ቈ​ጠ​ሩ​ት​ንና የማ​ይ​መ​ጠ​ኑ​ትን በጎ​ችና በሬ​ዎች ይሠዉ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ንጉሡም ሰሎሞን ከእርሱም ጋር የተሰበሰቡ የእስራኤል ማኅበር ሁሉ በታቦቱ ፊት ሆነው ከብዛት የተነሣ የማይቈጠሩትንና የማይመጠኑትን በጎችና በሬዎች ይሠዉ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ንጉሡም ሰሎሞን ከእርሱም ጋር የተሰበሰቡ የእስራኤል ማኅበር ሁሉ በታቦቱ ፊት ሆነው ከብዛታቸው የተነሣ የማይቈጠሩትንና በቍጥር የማይለኩትን በጎችና በሬዎች ይሠዉ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ ሶሎሞንነ አናና እትፐ ደእያ እስራኤልያ ያአይ ኩመንይ ታቦታ ስንን ሺቂደ፥ ፓይዳናዉ ዳንዳየተና፥ ጮራ ዶርሳነ መህያ ያርሼድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Solomoninne aanana ittippe de'iyaa Israa'eeliyaa yaa'ay kumentsay Taabootaa sintsan shiik'iide, paydanaw danddayettenna, c'ora dorssaanne mehiyaa yarshsheeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawo Solomooneynne izara issife de7iza Isra7eele duulatay kumeth Taabotaa sinththan shiiqidi qoodanaas dandayettontta cora dorsatanne boorata yarshida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎ ሶሎሞኔይኔ ኢዛራ ኢሲፌ ዴኢዛ ኢስራኤሌ ዱላታይ ኩሜ ታቦታ ሲንን ሺቂዲ ቆዳናስ ዳንዳዬቶንታ ጮራ ዶርሳታኔ ቦራታ ያርሺዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ሶሎሞነይነ እያራ ደእያ እስራኤለ ማባራ ኡባይ ታቦትያ ስንን ሺቅድ፥ ታይባናዉ ዳንዳኤቶና ዳሮ ዶርሰነ መሄ ያርሽዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy Solomoneynne iyara de7iya Isra7eele maabara ubbay Taabotiya sinthan shiiqidi, taybanaw danda7etonna daro dorsenne mehe yarshidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ንጉሥ ሰሎሞንና በአጠገቡ የተሰበሰበው መላው የእስራኤል ጉባኤ ስፍር ቍጥር የሌላቸውን በጎችና በሬዎች በታቦቱ ፊት ሠዉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ሰሎሞንና ሕዝቡ ሁሉ በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት ለፊት ተሰበሰቡ፤ ከዚህም በኋላ ከብዛታቸው የተነሣ ሊቈጠሩ የማይችሉ እጅግ ብዙ በጎችንና የቀንድ ከብቶችን መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንጉስ ሰሎሞንን ኵሎም እቶም ኣብኡ ተኣኪቦም ዝነበሩ ደቂ እስራኤልን፥ ኣብ ቅድሚ እቲ ታቦት ኮይኖም፥ ካብ ምብዛሐን ዝተልዓለ ዘይቚፀራን ዘይግመታን ኣባጊዕን ከፍትን ሰውኡ።
Amharic Tigrinya 2011 ንጉስ ሰሎሞን ብዘሎ እቲ ናብኡ ተኣኪቡ ዝነበረ ኣኼባ እስራኤል ኣብ ቅድሚ ታቦት ኰይኖም፡ ካብ ምብዛሔን እተላዕለ ዘይጽብጸባን ዘይቊጸራን ኣባጊዕን ኣሓን ሰውኡ።