2 Chronicles 4:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ርጉድኡ ድማ ስፍሓቱ ሓደ ኢድ፡ ወሰንኡ ድማ ከም ስራሕ ወሰን ጽዋእ፡ ዕምባባታት ዕምባባ ጽጌረዳ ነበረ። ሰለስተ ሽሕ ባት ድማ ተቐበለትን ዓቀበትን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ውፍረትዋም አንድ ጋት ያህል ነበረ፤ ከንፈሯም እንደ ጽዋ ከንፈር፥ እንደ ሱፍ አበባ ሆኖ ተሠርቶ ነበር፤ ሦስት ሺህም ማድጋ ትይዝ ነበር ሠርቶም ፈጸማት፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ውፍረቱም አንድ ጋት ያህል ነበረ፤ ከንፈሩም አንደ ጽዋ ከንፈር፥ እንደ ሱፍ አበባ ሆኖ ተሠርቶ ነበር፤ ሦስት ሺህም የባዶስ መሥፈሪያ ይይዝ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ውፍረቱም አንድ ጋት ያህል ነበረ፤ ከንፈሩም እንደ ጽዋ ከንፈር፥ እንደ ሱፍ አበባ ሆኖ ተሠርቶ ነበር፤ ሦስት ሺህም የባዶስ መሥፈሪያ ይይዝ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አባ ሳኒ እት ታካ ኬሻ ኦርዱዋ፤ አ ዶናይ ዋንጫ ዶና ማላ፤ ቃይ ጪሻይ ጪሼዳዋካ ማላቴ። ሄ አባ ሳኒ ኡሱፑን ታሙ ሻአ ሊትሮ ግድያ ሃ ኦይቂያዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Abbaa Saanii itti takkaad'e keeshshaa ordduwaa; Aa doonay wanc'c'aa doonaa mala; k'ay c'iishshay c'iisheeddawaakka malatee. He Abbaa Saanii usuppun tammu sha"a liitiro gidiyaa haatsaa oyk'k'iyaawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gita gabatezi issi tadhdhako keena orde; iza doonay picca; qasse ciishshi ciiyida misatees. He gita gabatezi 60,000 litiro gidiza haath oykkees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊታ ጋባቴዚ ኢሲ ታኮ ኬና ኦርዴ፤ ኢዛ ዶናይ ፒጫ፤ ቃሴ ጪሺ ጪዪዳ ሚሳቴስ። ሄ ጊታ ጋባቴዚ 60,000 ሊቲሮ ጊዲዛ ሃ ኦይኬስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አባ ሳነይ እስ ታካ መላ ኦርደ፤ እያ ዶናይ ዋንጫ ዶና መላ፤ ሱፈ ጪሽ ዳኔስ። ሄ አባ ሳነይ ኡሱፑን ታሙ ሙኩሉ ልትሮ ግድያ ሃ ኦይከይሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Abba Saaney issi takadho mela orde; iya doonay wanca doona mela; suufe ciishshi daanees. He Abba Saaney usupun tammu mukulu litiro gidiya haatha oykeysa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የበርሜሉ ውፍረት አንድ ስንዝር፣ ከንፈሩ ደግሞ የጽዋ ከንፈር ወይም የሱፍ አበባ ይመስል ነበር፤ ይህም ሦስት ሺሕ የባዶስ መስፈሪያ የሚይዝ ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሁሉም ጀርባቸው ወደ ውስጥ ነበር። የገንዳው ጐኖች ውፍረት ሰባ አምስት ሚሊ ሜትር ሲሆን፥ ክፈፉም እንደ ኩባያ ክፈፍ ሆኖ እንደ አሸንድዬ አበባ ወደ ውጪ የተቀለበሰ ነው፤ በርሜሉ ሥልሳ ሺህ ሊትር ያኽል ውሃ የሚይዝ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከንፈር እቲ መዕቘሪ ማይ ምርጓዱ ስድሪ ነበረ፤ ኣሰራርሓኡ ድማ ኸም ፅዋዕን፥ ከም ዕምበባ ሱፍን ነበረ። ስሳ ሽሕ ሊትሮ ከዓ ዝሕዝ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምርጓዱ ድማ ስድሪ ነበረ፡ ወሰኑ ኸኣ ከም ስራሕ ወሰን ጽዋእ፡ ከም ዝዐምበበ ሹሻን ነበረ። ሰለስተ ሽሕ ባት ኣእትዩ ይሕዝ ነበረ። |