2 Chronicles 4:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሑራም ድማ ነቲ ድስቲን ነቲ ሸፋሽፍቲን ነቲ ሳእኒን ሰረሐ። ሁራም ድማ ንንጉስ ሰሎሞን ንቤት ኣምላኽ ክገብሮ ዝነበሮ ዕዮ ወዲኡ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኪራምም ምንቸቶቹንና መጫሪያዎቹን፥ በመሠዊያው ቤት ያሉ ማንኪያዎችንና የመገልገያውን ዕቃ ሁሉ ሠራ። ኪራምም ለንጉሡ ለሰሎሞን በእግዚአብሔር ቤት የሠራውን ሥራ ሁሉ ጨረሰ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኪራምም ምንቸቶቹንና መጫሪያዎቹን ድስቶቹንም ሠራ። ኪራምም ለንጉሡ ለሰሎሞን በእግዚአብሔር ቤት የሠራውን ሥራ ሁሉ ጨረሰ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኪራምም ምንቸቶቹንና መጫሪያዎቹን ድስቶቹንም ሠራ። ኪራምም ለንጉሡ ለሰሎሞን በጌታ ቤት የሚሠራውን ሥራ ሁሉ ጨረሰ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሁራም ከረቱዋ፥ አካፋቱዋነ ኩይጻሮቱዋ መዳ፤ ያቲደ ሁራም ካትያ ሶሎሞናዉ ጾሳ ጌሻ ጎልያን ኪታ ኦደ ፖሌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Huraami keretuwaa, akaafatuwaanne kuyis'aarotuwaa med'd'eedda; yaatiide Huraami Kaatiyaa Solomonaw S'oossaa Geeshsha Golliyaan kiitaa ootsiide poleedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Huraam-Abey kereta, qaphetanne xaarota medhdhides; histtidi Huraam-Abey Kawo Solomoones Xoossaa keeththan go7ettiza miishshata ooso polides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሁራም-ኣቤይ ኬሬታ፥ ቃጴታኔ ጻሮታ ሜዴስ፤ ሂስቲዲ ሁራም-ኣቤይ ካዎ ሶሎሞኔስ ጾሳ ኬን ጎኤቲዛ ሚሻታ ኦሶ ፖሊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ክራም ከረታ፥ አካፋታነ ፃሮታ መስ፤ ክራም ካዋ ሶሎሞነስ ፆሳ ኬን ኦሶ ኦድ ፖልስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kiraami kereta, akaafatanne xaarota medhis; Kiraami kawa Solomones Xoossaa keethan ooso oothidi polis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም ምንቸቱን፣ መጫሪያዎችንና ጐድጓዳ ሳሕኖችን ሠራ። ኪራምም ለቤተ መቅደሱ አገልግሎት የሚውሉትን ዕቃዎች ለንጉሥ ሰሎሞን ሠርቶ ጨረሰ፤ እነዚህም፦ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሑራም በተጨማሪ ምንቸቶችን፥ መጫሪያዎችንና ማንቈርቈሪያዎችንም ሠራ፤ በዚህ ሁኔታም ሑራም ለንጉሥ ሰሎሞን እንዲሠራለት ቃል በገባለት መሠረት ለቤተ መቅደሱ አገልግሎት የሚውለውን ዕቃ ሁሉ ሠርቶ ፈጸመ፤ የሠራቸውም ዕቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፦ ሁለት ምሰሶዎች፥ በምሰሶዎቹ ጫፍ ላይ የሚገኙት የሳሕን ቅርጽ ያላቸው ሁለት ጒልላቶች፥ ሁለቱን ጉልላቶች ለማስጌጥ በእያንዳንዱ ጒልላት ላይ የሚገኙት በመርበብ አምሳል የተቀረጹት ሁለት ሰንሰለቶች፥ ጉልላቶቹን ለማስጌጥ በእያንዳንዱ ጒልላት ላይ በሁለት ዙር የተቀረጹ ከነሐስ የተሠሩ አራት መቶ የሮማን ፍሬ ምስሎች፥ ዐሥሩ ባለመንኰራኲር የዕቃ ማስቀመጫዎች፥ ዐሥሩ የመታጠቢያ ገንዳዎች፥ ትልቁ ገንዳ፥ በርሜሉን ደግፈው የያዙት የዐሥራ ሁለቱ በሬዎች ቅርጾች፥ ምንቸቶች፥ መጫሪያዎች፥ ሜንጦዎችና ሌሎችም እነዚህን የመሳሰሉ ዕቃዎች በእጅ ጥበብ ሠራ። ታዋቂ የሆነው ሑራም በንጉሥ ሰሎሞን ትእዛዝ መሠረት ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አገልግሎት ይውሉ ዘንድ እነዚህን ዕቃዎች ሁሉ የሠራው ከተወለወለ ነሐስ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኪራም ከዓ ድስትታትን መፅሓሪታትን ጭሐሎታትን ሰርሐ። ስለዙይ ኪራም ነቲ ንጉስ ሰሎሞን ዝሰርሖ ቤተ መቕደስ ዝኸውን ኣቑሑ ሰሪሑ ፈፀሞ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሑራም ከኣ ድስትታትን መጽሓሪታትን ጭሔሎታትን ገበረ። ሑራም ድማ ነቲ ንንጉስ ሰሎሞን ንቤት ኣምላኽ ዝሰርሓሉ ዕዮ ፈጸሞ። |