2 Chronicles 36:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቡካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ደይቡ ናብ ባቢሎን ንምምጻእ ብመቑሕ ኣሰሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የባ​ቢ​ሎ​ንም ንጉሥ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር በእ​ርሱ ላይ ወጥቶ ወደ ባቢ​ሎን ይወ​ስ​ደው ዘንድ በሰ​ን​ሰ​ለት አሰ​ረው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር በእርሱ ላይ መጥቶ ወደ ባቢሎን ይወስደው ዘንድ በሰንሰለት አሰረው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደናፆር በኢዮአቄም ላይ መጣበት፤ እርሱንም ወደ ባቢሎን ለመውሰድ በሰንሰለት አሰረው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባብሎነ ካቲ ናቡካዳናጾረ አ ኦለቲደ፥ ባብሎነ አፋናዉ ናሃስያ ሳንሳላታን ቃቼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Baabloone Kaatii Naabukadanas'oore Aa olettiide, Baabloone afanaw nahaasiyaa sanssalatan k'achcheeda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Baabiloone Kawo Nabukadanaxoorey iza oli oykkidi Baabiloone efanaas xarqimala sansalatan qachchides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባቢሎኔ ካዎ ናቡካዳናጾሬይ ኢዛ ኦሊ ኦይኪዲ ባቢሎኔ ኤፋናስ ጻርቂማላ ሳንሳላታን ቃቺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባብሎነ ካዎይ ናቡካዳናፆር እያ ኦልድ፥ ባብሎነ ኤፋናዉ ናሰ ብራታ ሳንላታን ቃችስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Babiloone kawoy Nabukadanaxoori iya olidi, Babiloone efanaw naase birata santhalaatan qachis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር በእርሱ ላይ ዘመተ፤ ወደ ባቢሎንም ይወስደው ዘንድ በናስ ሰንሰለት አሰረው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የባቢሎንም ንጉሥ ናቡከደነፆር ይሁዳን ወረረ፤ ኢዮአቄምንም ማርኮ ከነሐስ በተሠራ ሰንሰለት በማሰር፥ ወደ ባቢሎን ወሰደው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናቡከደነፆር ንጉስ ባቢሎን ከዓ ተዋግኦ እሞ ብመቝሕ ነሃስ ኣሲሩ ናብ ባቢሎን ወሰዶ።
Amharic Tigrinya 2011 ነብካድነጻር ንጉስ ባቢሎን ከኣ ደየቦ እሞ ናብ ባቢሎን ኪወስዶ ኢሉ ብመቑሕ ኣስራዚ ኣሰሮ።