2 Chronicles 36:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ቂሮስ ንጉስ ፋርስ ከምዚ ይብል፦ ኵለን መንግስታት ምድሪ ብእግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰማይ ተዋሂበንኒ። ኣብ የሩሳሌም ድማ ኣብ ይሁዳ ቤት ክሰርሓሉ ኣዘዘኒ። ካባኻትኩም ካብ ኩሉ ህዝቡ መን ኣሎ? እግዚኣብሄር ኣምላኹ ምስኡ ይኹን፡ ይድይብ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል፦ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤ እርሱም በይሁዳ ባለችው በኢየሩሳሌም ቤትን እሠራለት ዘንድ አዝዞኛል፤ ከሕዝቡም ሁሉ በእናንተ ዘንድ ማንም ቢሆን አምላኩ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ይሁን፤ እርሱም ይውጣ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤ በይሁዳም ባለችው በኢየሩሳሌም ቤት እሠራለት ዘንድ አዝዞኛል፤ ከሕዝቡ ሁሉ በእናንተ ዘንድ ማንም ቢሆን አምላኩ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ይሁን፥ እርሱም ይውጣ ብሎ በመንግሥቱ ሁሉ አዋጅ አስነገረ፥ ደግሞም በጽሕፈት አደረገው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል፦ ‘የሰማይ አምላክ ጌታ የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤ በይሁዳም ባለችው በኢየሩሳሌም ቤት እንድሠራለት አዝዞኛል ከሕዝቡ ሁሉ በእናንተ ዘንድ ማንም ቢሆን አምላኩ ጌታ ከእርሱ ጋር ይሁን፥ እርሱም ይውጣ።’ ” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ፓርሰ ካቲ ቂሮስ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘መና ጎዳይ፥ ሳሉዋ ጾሳይ ሀ ሳኣ ካዉተቱዋ ኡባ ታዉ እሜዳ፤ ቃይ ይሁዳን ደእያ የሩሳላመን ታን አዉ ጌሻ ጎልያ ኬጻናዳን ታና ሱንዳ። መና ጎዳ አሳ ግዴዳ ኦንነ ያ ቦ። መና ጎዳይ አ ጾሳይ አናና ግዶ!’ ያጌ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Parsse Kaatii K'iiroosi hawaadan yaagee; ‹Med'inaa Goday, saluwaa S'oossay ha sa'aa kawutetsatuwaa ubbaa taw immeedda; k'ay Yihudaan de'iyaa Yerusaalamen taani aw Geeshsha Golliyaa kees's'anaadan taana suntseedda. Med'inaa Godaa asaa gideedda ooninne yaa bo. Med'inaa Goday Aa S'oossay aanana gido!› yaagee» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izikka, «Paarise kawo Qiroosi, ‹GODAY salo Xoossay ha sa7aa kawoteththata ubbaa taas immides; qasse Yuhudan de7iza Yerusalaamen tani izas Keeththa keexxana mala tana azazides; Xoossa as gidida ooninne intte giddon diikko hee bo; GODAY iza Xoossi izara gido!› » gi awajjides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚካ፥ «ፓሪሴ ካዎ ቂሮሲ፥ ‹ጎዳይ ሳሎ ጾሳይ ሃ ሳኣ ካዎቴታ ኡባ ታስ ኢሚዴስ፤ ቃሴ ዩሁዳን ዴኢዛ ዬሩሳላሜን ታኒ ኢዛስ ኬ ኬጻና ማላ ታና ኣዛዚዴስ፤ ጾሳ ኣስ ጊዲዳ ኦኒኔ ኢንቴ ጊዶን ዲኮ ሄ ቦ፤ ጎዳይ ኢዛ ጾሲ ኢዛራ ጊዶ!› » ጊ ኣዋጂዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፋርሰ ካዎይ ቅሮስ፥ “ጎዳይ፥ ሳሎ ፆሳይ ሀ ሳኣ ካዎተታ ኡባ ታዉ እሚስ። ቃስ ይሁዳን ደእያ የሩሳላመን ታ እያዉ ፆሳ ኬ ኬፃና መላ ታና ሹምስ። ፆሳ አስ ግድዳ ኦንካ ያ ቦ። ጎዳይ እያ ፆሳይ እያራ ግዶ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Farse kawoy Qiroosi, “Goday, salo Xoossay ha sa7aa kawotethata ubbaa taw immis. Qassi Yihudan de7iya Yerusalaamen ta iyaw Xoossa keethi keexana mela tana shuumis. Xoossa asi gidida oonika yaa boo. Goday iya Xoossay iyara gido” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል፤ “ ‘የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤ በይሁዳ በምትገኘው በኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ እሠራለት ዘንድ አዝዞኛል፤ ከሕዝቡ በመካከላችሁ የሚገኝ ማናቸውም ሰው፣ እግዚአብሔር አምላኩ ከእርሱ ጋር ይሁን፤ እርሱም ወደዚያው ይውጣ።’ ” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዐዋጁም ቃል እንዲህ የሚል ነው፤ “ይህ የፋርስ ንጉሠ ነገሥት የቂሮስ ትእዛዝ ነው፤ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር በዓለም ሁሉ ላይ ገዢ አድርጎኛል፤ በይሁዳ ውስጥ በምትገኘው በኢየሩሳሌም ከተማ ለእርሱ ክብር ቤተ መቅደስን እሠራ ዘንድ ኀላፊነት ሰጥቶኛል፤ ስለዚህ የእግዚአብሔር ሰዎች የሆናችሁ ሁሉ ወደ ኢየሩሳሌም ሂዱ፤ አምላካችሁ እግዚአብሔርም ከእናንተ ጋር ይሁን።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ቂሮስ ንጉስ ፋርስ ድማ፦ “እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰማይ፥ ንመንግስታት ኵላ ምድሪ ሂቡኒ፤ ንሱ ድማ ኣብታ ኣብ ይሁዳ ዘላ ኢየሩሳሌም ቤት ክሰርሐሉ ኣዘዘኒ። ንስኻትኩም ከዓ፥ ኣቱም ህዝቢ እግዚኣብሄር፥ ካብ ዘለኹምዎ ናብ ኢየሩሳሌም ኪዱ፤ እግዚኣብሄር ምሳኻትኩም ይኹን” ኢሉ ኣብ ኵሉ መንግስቱ ኣዋጅ ኣንገረ፤ መሊሱውን ብፅሑፍ ገበሮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ቂሮስ ንጉስ ፋርስ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ሰማይ መንግስትታት ኲላ ምድሪ ሀበኒ ንሱ ድማ ኣብታ ኣብ ይሁዳ ዘላ የሩሳሌም ቤት ክሰርሓሉ ኣዘዘኒ። ዝዀነ ይኹን ካብ ህዝቢ ኣብ ማእከልኩም ዘሎ፡ ኣምላኹ ምስኡ ይኹን እሞ ይደይብ። |