2 Chronicles 36:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ቀዳመይቲ ዓመት ቂሮስ ንጉስ ፋርስ ድማ፡ እቲ ብኣፍ ኤርምያስ እተነግረ ቃል እግዚኣብሄር ምእንቲ ኺፍጸም፡ እግዚኣብሄር ንመንፈስ ቂሮስ ንጉስ ፋርስ ኣልዒሉ፡ ኣ ኣዋጅ ኣብ ብዘላ መንግስቱ፡ ብጽሑፍ እውን ኣስፊርዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በኤ​ር​ም​ያ​ስም አፍ የተ​ና​ገ​ረው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ከተ​ፈ​ጸመ በኋላ በፋ​ርስ ንጉሥ በቂ​ሮስ በመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ዓመት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የፋ​ር​ስን ንጉሥ የቂ​ሮ​ስን መን​ፈስ አስ​ነሣ፤ በመ​ን​ግ​ሥ​ቱም ሁሉ አዋጅ ይነ​ገር ዘንድ በጽ​ሕ​ፈት እን​ዲህ ሲል አዘዘ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በኤርምያስም አፍ የተነገረው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ በፋርስ ንጉሥ በቂሮስ በመጀመሪያው ዓመት እግዚአብሔር የፋርስን ንጉሥ የቂሮስን መንፈስ አስነሣ፤ እርሱም። የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በኤርምያስም አንደበት የተነገረው የጌታ ቃል እንዲፈጸም በፋርስ ንጉሥ በቂሮስ በመጀመሪያው ዓመት ጌታ የፋርስን ንጉሥ የቂሮስን መንፈስ አስነሣ፤ እርሱም በመንግሥቱ ሁሉ አዋጅ ነገረ፥ ደግሞም በጽሑፍ እንዲህ ብሎ አወጀ፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፓርሰ ካቲ ቂሮስ ካተቴዳ ኮይሮ ላይን፥ ትምቢትያ ኦድያ ኤርማሳ ባጋና መና ጎዳይ ሃሳዬዳዋ ፖሌዳ። ፓርሰ ካቲ ቂሮስ ባረ ካዉተ ግዶን ኡባ ሳን ሀዋዳን ያጊደ አዋያናዳንነ ጻፊደ ዎናዳን መና ጎዳይ አ አያና ደንዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Parsse Kaatii K'iiroosi kaateteedda koyro laytsan, timbbitiyaa odiyaa Ermaasa baggana Med'inaa Goday haasayeeddawaa poleedda. Parsse Kaatii K'iiroosi bare kawutetsaa giddon ubba saan hawaadan yaagiide awaayanaadaaninne s'aafiide wotsanaadan Med'inaa Goday Aa ayaanaa dentsetseedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Paarise Kawo Qiroosi kawotida koyro layththan nabe Ermaasa baggara GODAY haasaydayssa polides. Paarise kawo Qiroosi ba kawoteththaa giddon ubbason awajjay awajjettidi xaafetti uttana mala GODAY iza ayana denththeththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፓሪሴ ካዎ ቂሮሲ ካዎቲዳ ኮይሮ ላይን ናቤ ኤርማሳ ባጋራ ጎዳይ ሃሳይዳይሳ ፖሊዴስ። ፓሪሴ ካዎ ቂሮሲ ባ ካዎቴ ጊዶን ኡባሶን ኣዋጃይ ኣዋጄቲዲ ጻፌቲ ኡታና ማላ ጎዳይ ኢዛ ኣያና ዴንዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፋርሰ ካዎይ ቅሮስ ካዎትዳ ኮይሮ ላይን ናብያ ኤርምያሳ ባጋራ ጎዳይ ኦድዳይሳ ፖልስ። ፋርሰ ካዎይ ቅሮስ ባ ካዎተን ኡባን ሀይሳዳ ያግድ አዋጃና መላነ ፃፍድ ዎና መላ ጎዳይ እያ አያና ደንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Farse kawoy Qiroosi kawotida koyro laythan nabiya Ermiyaasa baggara Goday odidaysa polis. Farse kawoy Qiroosi ba kawotethan ubban haysada yaagidi awaajana melanne xaafidi wothana mela Goday iya ayyaana denthethis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በኤርምያስ የተነገረው የእግዚአብሔር ቃል ይፈጸም ዘንድ፣ በፋርስ ንጉሥ በቂሮስ ዘመነ መንግሥት መጀመሪያ ዓመት፣ በግዛቱ ሁሉ ዐዋጅ እንዲያስነግርና ይህም እንዲጻፍ እግዚአብሔር የፋርስን ንጉሥ የቂሮስን መንፈስ አነሣሣ፤ እርሱም እንዲህ አለ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በነቢዩ ኤርምያስ አማካይነት አስቀድሞ የተናገረው የትንቢት ቃል፥ ቂሮስ የፋርስ ንጉሠ ነገሥት በሆነ በመጀመሪያው ዓመት ተፈጸመ፤ ከዚህ የሚከተለውን ዐዋጅ እንዲያወጣና በንጉሠ ነገሥቱ ግዛት ሁሉ በጽሑፍ በማስተላለፍ ከፍ ባለ ድምፅ ለሕዝቡ በንባብ እንዲገለጥ ያደርግ ዘንድ እግዚአብሔር ቂሮስን አነሣሣው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በታ መጀመርታ ዓመቱ ንቂሮስ ንጉስ ፋርስ ግና፥ እቲ ብኣፍ ነቢይ ኤርሚያስ ተነጊሩ ዝነበረ ቓል እግዚኣብሄር ምእንቲ ኽፍፀም፥ እግዚኣብሄር ንቂሮስ ንጉስ ፋርስ ኣለዓዓሎ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ መጀመርያ ዓመቱ ንቂሮስ ንጉስ ፋርስ ግና እቲ ብኣፍ ኤርምያስ ተነጊሩ ዝነበረ ቓል እግዚኣብሄር ምእንቲ ኺፍጸም፡ እግዚኣብሄር ንመንፈስ ቂሮስ ንጉስ ፋርስ ደረኾ። ኣብ ብዘላ መንግስቱ ድማ ብቓልን ብጽሕፈትን ከምዚ ኢሉ ኣወጀ፡