2 Chronicles 36:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ልዕሊ ንጉስ ነቡካድነጻር እውን ዓለወ፣ ንሱ ድማ ብኣምላኽ ከም ዝመሓል ገበሮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ደግሞም በእግዚአብሔር ስም አምሎት በነበረው በንጉሡ በናቡከደነፆር ላይ ዐመፀ፤ ወደ እስራኤልም አምላክ ወደ እግዚአብሔር እንዳይመለስ አንገቱን አደነደነ፤ ልቡንም አጠነከረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ደግሞም በእግዚአብሔር አምሎት በነበረው በንጉሡ በናቡከደነፆር ላይ ዐመፀ፤ ወደ እስራኤልም አምላክ ወደ እግዚአብሔር እንዳይመለስ አንገቱን አደነደነ ልቡንም አጠነከረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ደግሞም በጌታ አምሎት በነበረው በንጉሡ በናቡከደናፆር ላይ ዓመፀ፤ ወደ እስራኤልም አምላክ ወደ ጌታ እንዳይመለስ አንገቱን አደነደነ ልቡንም አጠነከረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሰደቅያስ አማነታናዳን ባረና ጾሳ ሱንን ጫቀዳ ናቡካዳናጾራ ቦላ ማካሌዳ። መና ጎዳኮ እስራኤልያ ጾሳኮ ስምያዋ አጊደ፥ ባረ ሞርግያ ዞዝሴዳ፤ ባረ ዎዛናካ ሙምሴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sedek'iyaasi ammanettanaadan barena S'oossaa suntsan c'aak'k'etseedda Naabukadanas'oora bolla makkaleedda. Med'inaa Godaakko Israa'eeliyaa S'oossaakko simmiyaawaa aggiide, bare morggiyaa zoozisseedda; bare wozanaakka muumisseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasse baas ammanettana mala Xoossa sunththan caaqeththida kawo Nabukadanaxoore bolla makkallides; GODAA Isra7eele Xoossaako simmontta ixxidi ba wozina muumisidi ba morge minththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴ ባስ ኣማኔታና ማላ ጾሳ ሱንን ጫቄዳ ካዎ ናቡካዳናጾሬ ቦላ ማካሊዴስ፤ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳኮ ሲሞንታ ኢጺዲ ባ ዎዚና ሙሚሲዲ ባ ሞርጌ ሚንዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሰደቅያስ፥ አማነታና መላ ባና ፆሳ ሱንን ጫቅስዳ ናቡካዳናፆራ ቦላ ማካልስ። ጎዳ፥ እስራኤለ ፆሳኮ ስሞና እፅስ፤ ባ ዎዛና ፆሳ ቦላ ምንስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sedeqiyaasi, ammanetana mela bana Xoossa sunthan caaqisida Nabukadanaxoora bolla makallis. Godaa, Isra7eele Xoossaako simmonna ixis; ba wozana Xoossa bolla minthis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንደዚሁም በእግዚአብሔር ስም አምሎት በነበረው በንጉሥ ናቡከደነፆር ላይ ዐመፀ፤ ዐንገቱን አደነደነ፤ ልቡንም አጠነከረ እንጂ ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር አልተመለሰም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሴዴቅያስ፥ ታማኝ እንዲሆንለት በእግዚአብሔር ስም ባስማለው በንጉሥ ናቡከደነፆር ላይ ዐመፀ፤ ተጸጽቶ ንስሓ በመግባት ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ በእልኸኛነት እምቢ አለ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሴዴቅያስ፥ ካብቲ ብስም እግዚኣብሄር ኣምሒልዎ ዝነበረ ንጉስ ባቢሎን ናቡከደነፆር ዓመፀ። ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከይምለስ ከዓ ኽሳዱ ኣትረረ፤ ልቡውን ኣጠንከረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብቲ ብኣምላኽ ኣምሒልዎ ዝነበረ ንጉስ ነብካድነጻር ድማ ዐለወ። ናብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከይምለስሲ ክሳዱ ኣትረረ ልቡውን ኣጽንዔ። |