2 Chronicles 35:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ መቕደስ ድማ፡ ከከም ዓሌታት ኣቦታት ኣሕዋትኩም፡ ህዝብን ከከም ክፍለ ዓሌታት ዓሌታት ሌዋውያንን ኣብ መቕደስ ደው በሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እንደ ሕዝ​ቡም ልጆች እንደ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችሁ በየ​አ​ባ​ቶች ቤቶች አከ​ፋ​ፈል በመ​ቅ​ደሱ ቁሙ፤ እን​ዲ​ሁም ለሌ​ዋ​ው​ያን በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤት አከ​ፋ​ፈል ይሁን፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንደ ሕዝቡም ልጆች እንደ ወንድሞቻችሁ በየአባቶች ቤቶች ሆናችሁ በመቅደሱ ቁሙ፤ የሌዋውያንም ነገድ በየወገናቸው እንደ ተከፈሉ እናንተ ተከፈሉ፤ ፋሲካውንም እረዱ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንደ ሕዝቡም እንደ ወንድሞቻችሁ በየአባቶቻችሁ ቤቶች ሆናችሁ በመቅደሱ ቁሙ፤ ለእያንዳንዱ ለተከፋፈሉትም ለአባቶች ቤቶች ሌዋውያን ይኑሯቸው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ህንተንቱ ሌዋቱ ህንተንቱ ዳቦቱዋ፥ እስራኤልያ ዛራቱዋ ያራቱዋ ማዳና ማላ፥ ህንተንቱ ያራን ያራን ሻከቲደ፥ ጌሻ ጎልያ ግዱዋን ኤቂተ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Hinttenttu Leewatuu hinttenttu dabbotuwaa, Israa'eeliyaa zaratuwaa yaratuwaa maaddana mala, hinttenttu yaran yaran shaakettiide, Geeshsha Golliyaa gidduwaan ek'k'ite;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Intte Leweti intte dabbo Isra7eele zarkketa maaddana mala intte keeththa asan asan shaakettidi geeshshasohon eqqite;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኢንቴ ሌዌቲ ኢንቴ ዳቦ ኢስራኤሌ ዛርኬታ ማዳና ማላ ኢንቴ ኬ ኣሳን ኣሳን ሻኬቲዲ ጌሻሶሆን ኤቂቴ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሌወት ህንተ ዳቦታ፥ እስራኤለ ኮቻታ ማዳናዉ ህንተ ያራን ያራን ፆሳ ኬን ኤቅተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Leeweti hinte dabbota, Isra7eele kochata maaddanaw hinte yaran yaran Xoossa keethan eqite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ሌዋውያን ባልሆኑ ወንድሞቻችሁ አንጻር እንደየቤተ ሰቡ ምድብ በተቀደሰው ስፍራ ቁሙ፤ ለእያንዳንዱም የቤተ ሰብ ምድብ ሌዋውያን ይኑሩት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እናንተ ሌዋውያን፥ እያንዳንዱን የእስራኤል ሕዝብ ቤተሰብ ለመርዳት እንድትችሉ እየተከፋፈላችሁ በተቀደሰው ስፍራ በቦታ በቦታቸው ራሳችሁን አደራጁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንስኻትኩም በብማይ ቤት ተመዲብኩም ነንኽፍሊ ማይ ቤት ህዝቢ እስራኤል ክተገልግሉ ኣብቲ ቤተ መቕደስ ቁሙ፤ መስዋእቲ ፋሲካውን ሕረዱ።
Amharic Tigrinya 2011 ከከም ክፍሊ ማይ ቤት ኣቦታት ኣሕዋትኩም፡ እቶም ደቂ ህዝቢ ኣብቲ መቕደስ ቁሙ። ነንማይ ቤት ኣቦታት ሌዋውያን ድማ ሐሓደ ኽፍሊ ይኹን።