2 Chronicles 35:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቶም ንእግዚኣብሄር ቅዱሳት ዝነበሩ ንብዘሎ እስራኤል ዚምህሩ ዝነበሩ ሌዋውያን ድማ፡ ኣብታ ሰሎሞን ወዲ ዳዊት ንጉስ እስራኤል ዝሰርሓላ ቤት፡ ነቲ ቅዱስ ታቦት ኣቐምጥዎ። ኣብ መንኵብኩም ጾር ኣይክኸውንን እዩ፤ ሕጂ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽካን ንህዝቡ እስራኤልን ኣገልግል፣
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ መሥ​ራት የሚ​ች​ሉ​ትን ሌዋ​ው​ያን ራሳ​ቸ​ውን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲ​ያ​ነ​ጹና ቅድ​ስ​ቲ​ቱ​ንም ታቦት የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ የዳ​ዊት ልጅ ሰሎ​ሞን በሠ​ራው ቤት ውስጥ እን​ዲ​ያ​ኖሩ አዘ​ዛ​ቸው። ንጉ​ሡም ኢዮ​ስ​ያስ አለ፥ “በት​ከ​ሻ​ችሁ የም​ት​ሸ​ከ​ሙት አን​ዳች ነገር አይ​ኑር፤ አሁ​ንም አም​ላ​ካ​ች​ሁን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንና ሕዝ​ቡን እስ​ራ​ኤ​ልን አገ​ል​ግሉ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እስራኤልንም ሁሉ ያስተምሩ ለነበሩት፥ ለእግዚአብሔርም ለተቀደሱት ሌዋውያን እንዲህ አለ። ቅዱሱን ታቦት የእስራኤል ንጉሥ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በሠራው ቤት ውስጥ አኑሩት፤ ከዚህም በኋላ በትከሻችሁ ላይ ሸክም አይሆንባችሁም፤ አሁንም አምላካችሁን እግዚአብሔርንና ሕዝቡን እስራኤልን አገልግሉ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እስራኤልንም ሁሉ ያስተምሩ ለነበሩት፥ ለጌታም ለተቀደሱት ሌዋውያን እንዲህ አለ፦ “ቅዱሱን ታቦት የእስራኤል ንጉሥ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በሠራው ቤት ውስጥ አኑሩት፤ ከዚህም በኋላ በትከሻችሁ ላይ ሸክም አይሆንባችሁም፤ አሁንም አምላካችሁን ጌታንና ሕዝቡን እስራኤልን አገልግሉ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳዉ ጌሻ ግዲደ፥ እስራኤልያ ኡባ ታማርስያ ሌዋቱዋ እ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ጌሻ ታቦታ ዳዊታ ናአይ፥ እስራኤልያ ካቲ ሶሎሞነ ኬጽሴዳ ጌሻ ጎልያን ዎተ። ሀዋፐ ስንን ታቦታ ህንተንቱ ሀሽያን ቶካናዉ ኮሸና። ሀእካ ጾሳዉ፥ ህንተንቱ መና ጎዳዉነ፥ አ አሳ እስራኤልያዉ ኦተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaw geeshsha gidiide, Israa'eeliyaa ubbaa tamaarissiyaa Leewatuwaa I hawaadan yaageedda; «Geeshsha Taabootaa Daawita na'ay, Israa'eeliyaa Kaatii Solomone kees'iseedda Geeshsha Golliyaan wotsite. Hawaappe sintsan Taabootaa hinttenttu hashiyaan tookkanaw koshshenna. Ha"ikka S'oossaw, hinttenttu Med'inaa Godawunne, Aa asaa Israa'eeliyaw ootsite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAAS bana dummasidi Isra7eele ubbaa tamaarsiza Lewetas, «Caaqo Qaala Taabotaa kawo Dawite naa Solomooney oosisida Xoossa Keeththan woththite; hessafe guye Taabotaa intte hashen tookkanaas koshshenna; ha7ikka GODAA intte Xoossassinne Isra7eele asaas ooththite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳስ ባና ዱማሲዲ ኢስራኤሌ ኡባ ታማርሲዛ ሌዌታስ፥ «ጫቆ ቃላ ታቦታ ካዎ ዳዊቴ ና ሶሎሞኔይ ኦሲሲዳ ጾሳ ኬን ዎቴ፤ ሄሳፌ ጉዬ ታቦታ ኢንቴ ሃሼን ቶካናስ ኮሼና፤ ሃኢካ ጎዳ ኢንቴ ጾሳሲኔ ኢስራኤሌ ኣሳስ ኦቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባንታና ጎዳስ ዱማይዳ፥ እስራኤለ ኡባ ታማርስያ ሌወታ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ጌሻ ታቦትያ ዳዊታ ናአይ፥ እስራኤለ ካዎይ ሶሎሞነይ ኬፅዳ ፆሳ ኬን ዎተ። ህዛፐ ጉየ ታቦትያ ህንተ ሀሸን ቶካናዉ ኮሸና። ሀእ ጎዳስ፥ ህንተ ፆሳስነ፥ እያ አሳ እስራኤለስ ኦተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bantana Godaas dummayida, Isra7eele ubbaa tamaarsiya Leeweta haysada yaagis; “Geeshsha Taabotiya Dawita na7ay, Isra7eele kawoy Solomoney keexida Xoossa keethan wothite. Hizape guye Taabotiya hinte hashen tookanaw koshshenna. Ha77i Godaas, hinte Xoossaasinne, iya asaa Isra7eeles oothite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤልን ሁሉ ያስተምሩ ለነበሩትና ራሳቸውን ለእግዚአብሔር ለቀደሱት ሌዋውያን እንዲህ አላቸው፤ “የእግዚአብሔርን ታቦት የዳዊት ልጅ ሰሎሞን ባሠራው ቤተ መቅደስ አኑሩ፤ በእናንተ ትከሻ አትሸከሙት፤ አሁንም አምላካችሁን እግዚአብሔርንና ሕዝቡን እስራኤልን አገልግሉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲሁም ራሳቸውን ለእግዚአብሔር ለለዩ፥ የመላው እስራኤል መምህራን ለሆኑ ሌዋውያን እንዲህ የሚል መመሪያ ሰጠ፦ “የተቀደሰውን የቃል ኪዳን ታቦት የዳዊት ልጅ የእስራኤል ንጉሥ ሰሎሞን ባሠራው ቤተ መቅደስ ውስጥ አኑሩት፤ ከእንግዲህ ወዲህ እናንተ አምላካችሁን እግዚአብሔርንና ሕዝቡን እስራኤልን ማገልገል እንጂ፥ የቃል ኪዳኑን ታቦት በትከሻችሁ ተሸክማችሁ ከስፍራ ወደ ስፍራ መውሰድ የለባችሁም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቶም ንዅሉ እስራኤል ዝምህሩ፥ ንእግዚኣብሄር ተቐዲሶም ዝነበሩ ሌዋውያን ከዓ ኸምዙይ በሎም፦ “ነቲ ቕዱስ ታቦት ኣብታ ሰሎሞን ንጉስ እስራኤል ወዲ ዳዊት ዝሰርሓ ቤተ መቕደስ ኣቕምጥዎ፤ ደጊም ኣብ ማእገርኩም ኣይትፆርዎን ኢኹም። ሕዝስ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩምን ንህዝቡ እስራኤልን ደኣ ኣገልግልዎም።
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ንብዘሎ እስራኤል ዚምህሩ፡ ንእግዚኣብሄር ተቐዲሶም ዝነበሩ ሌዋውያን ከኣ በሎም፡ ነቲ ቅዱስ ታቦት ኣብታ ሰሎሞን ንጉስ እስራኤል ወዲ ዳዊት ዝሰርሓ ቤት ኣቐምጥዎ፡ ደጊም ኣብ መንኲብኩም ጾር ኣይኪዀነኩምን እዩ፡ ሕጅስ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩምን ንህዝቡ እስራኤልን ደኣ ኣገልግልዎም።