2 Chronicles 35:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ፡ ከምቲ ንጉስ ዮስያስ ዝሃቦ ትእዛዝ፡ ፋስጋ ንምብዓልን ኣብ መሰውኢ እግዚኣብሄር ዚሓርር መስዋእቲ ንምቕራብን በታ መዓልቲ እቲኣ ብዘሎ ኣገልግሎት እግዚኣብሄር ተዳለወ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንደ ንጉሡም እንደ ኢዮስያስ ትእዛዝ በእግዚአብሔር መሠዊያ ላይ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ያቀርቡ ዘንድ፥ ፋሲካውንም ያደርጉ ዘንድ፥ የእግዚአብሔር አገልግሎት ሁሉ በዚያ ቀን ተዘጋጀ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንደ ንጉሡም እንደ ኢዮስያስ ትእዛዝ በእግዚአብሔር መሠዊያ ላይ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ያቀርቡ ዘንድ፥ ፋሲካውንም ያደርጉ ዘንድ የእግዚአብሔር አገልግሎት ሁሉ በዚያ ቀን ተዘጋጀ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንደ ንጉሡም እንደ ኢዮስያስ ትእዛዝ በጌታ መሠዊያ ላይ የሚቃጠለውን መሥዋዕት እንዲያቀርቡ፥ ፋሲካውንም እንዲያከብሩ የጌታ አገልግሎት ሁሉ በዚያ ቀን ተዘጋጀ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳዉ ኦያ ኪታይ ኡባይ፥ ፓስጋ ባላ ቦንችያዌነ ጹግያ ያርሹዋ መና ጎዳዉ ያርሽያ ሳኣ ቦላ ያርሽያዌ፥ ካቲ ዮስያሰ አዛዜዳዋዳን ሀኒደ፥ ሄ ጋላስ ጊጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaw ootsiyaa kiitay ubbay, Paasigaa Baalaa bonchchiyaawenne s'uuggiyaa yarshshuwaa Med'inaa Godaw yarshshiyaa sa'aa bolla yarshshiyaawe, Kaatii Yoosiyaase azazeeddawaadan haniide, he gallassi giigeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAAS ooththiza ooso ubbay, Paaziga ba7aale bonchchoynne xuugettiza yarsho GODAAS yarshizaso bolla yarshoy, kawo Iyosiyaasi azazida mala hanidi he gallas giigides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳስ ኦዛ ኦሶ ኡባይ፥ ፓዚጋ ባኣሌ ቦንቾይኔ ጹጌቲዛ ያርሾ ጎዳስ ያርሺዛሶ ቦላ ያርሾይ፥ ካዎ ኢዮሲያሲ ኣዛዚዳ ማላ ሃኒዲ ሄ ጋላስ ጊጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳስ ኦያ ኦሶ ኡባይ፥ ፓስካ ባኣለ ቦንቾይነ ፁሳ ያርሾይ፥ ካዎይ እዮስያስ ኪትዳይሳዳ ሀንድ ሄ ጋላስ ጊግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaas oothiya ooso ubbay, Paasika Ba7aale bonchoynne xuussa yarshoy, kawoy Iyosyaasi kiittidaysada hanidi he gallas giigis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ዐይነት የፋሲካን በዓል በማክበርና የሚቃጠል መሥዋዕት በእግዚአብሔር መሠዊያ ላይ በማቅረብ የእግዚአብሔር አገልግሎት ሁሉ ንጉሥ ኢዮስያስ ባዘዘው መሠረት በዚያኑ ቀን ተከናወነ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህም ዐይነት ለእግዚአብሔር የሚቀርበው የአምልኮ ሥነ ሥርዓት፥ የፋሲካ በዓል አከባበርና የሚቃጠለውን መሥዋዕት በመሠዊያው ላይ የማቅረቡ ሥራ ሁሉ ንጉሥ ኢዮስያስ ባዘዘው መሠረት በዚያ ቀን ተከናወነ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምቲ ትእዛዝ ንጉስ ኢዮስያስ ድማ ዅሉ እቲ ንኣገልግሎት እግዚኣብሄር ዝኸውን በዓል ፋሲካን ኣብ መሰውኢ ዝቃፀል መስዋእትን በታ መዓልቲ እቲኣ ተዳለወ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምቲ ትእዛዝ ንጉስ ዮስያስ ድማ በዓል ፋስጋ ኺግበር ኣብቲ መሰውኢ እግዚኣብሄርውን ዚሐርር መስዋእቲ ኺዐርግን በታ መዓልቲ እቲኣ ዂሉ እቲ ኣገልግሎት እግዚኣብሄር ተዳለወ። |