2 Chronicles 35:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ዘመርቲ ደቂ ኣሳፍ ድማ፡ ከም ትእዛዝ ዳዊትን ኣሳፍን ሄማንን ይዱቱንን፡ ራእይ ንጉስን ኣብ ቦታኦም ነበሩ። እቶም ሓለውቲ ኣፍ ደገ ድማ ኣብ ነፍሲ ወከፍ ኣፍ ደገ ይጽበዩ ነበሩ፤ ካብ ግቡኦም ክወጹ ኣይክእሉን እዮም፤ ነቶም ሌዋውያን ዘዳለዉሎም ኣሕዋቶም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​ሳ​ፍም ልጆች መዘ​ም​ራን እንደ ዳዊት፥ እንደ አሳ​ፍም፥ እንደ ኤማ​ንም የን​ጉ​ሡም ባለ ራእይ እንደ ነበ​ረው እንደ ኤዶ​ትም ትእ​ዛዝ በየ​ስ​ፍ​ራ​ቸው ነበሩ፤ በረ​ኞ​ቹም በሮ​ቹን ሁሉ ይጠ​ብቁ ነበር፤ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ሌዋ​ው​ያን ያዘ​ጋ​ጁ​ላ​ቸው ነበ​ርና ከአ​ገ​ል​ግ​ሎ​ታ​ቸው ይርቁ ዘንድ አያ​ስ​ፈ​ል​ጋ​ቸ​ውም ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የአሳፍም ልጆች መዘምራን እንደ ዳዊት፥ እንደ አሣፍም እንደ ኤማንም የንጉሡም ባለ ራእይ እንደ ነበረው እንደ ኤዶታም ትእዛዝ በየስፍራቸው ነበሩ፤ በረኞቹም በሮቹን ሁሉ ይጠብቁ ነበር፤ ወንድሞቻቸውም ሌዋውያን ያዘጋጁላቸው ነበርና ከአገልግሎታቸው ይርቁ ዘንድ አያስፈልጋቸውም ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የአሳፍም ልጆች መዘምራን እንደ ዳዊት፥ እንደ አሣፍም እንደ ኤማንም የንጉሡም ባለ ራእይ እንደነበረው እንደ ኤዶታም ትእዛዝ በየስፍራቸው ነበሩ፤ የደጁም ጠባቂዎች በሮቹን ሁሉ ይጠብቁ ነበር፤ ወንድሞቻቸውም ሌዋውያን ያዘጋጁላቸው ነበርና ከአገልግሎታቸው እንዲርቁ አያስፈልጋቸውም ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳዊተ፥ አሳፈ፥ ሄማንነ ካትያዉ ትምቢትያ ኦድያ ይዱቱን ካሰ አዛዜዳዋዳን፥ አሳፋ ያራቱ፥ ማዝሙርያ የጽያዋንቱ ባረንቱ ሳኣን ደኢኖ። ፐንግያ ናግያዋንቱካ ባረንቱ ናግያ ፐንግያ ፐንግያ ናጊኖ። ኡንቱንቱ ዳቦቱ፥ ሌዋቱ ኡንቱንቶ ጊግሴዳ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ ባረንቱ ኪታ አግበይክኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daawite, Asaafe, Hemaaninne kaatiyaw timbbitiyaa odiyaa Yidutuuni kase azazeeddawaadan, Asaafa yaratuu, mazimuriyaa yes's'iyaawanttu barenttu sa'aan de'iino. Penggiyaa naagiyaawanttukka barenttu naagiyaa penggiyaa penggiyaa naagiino. Unttunttu dabbotuu, Leewatuu unttunttoo giigisseedda diraw, unttunttu barenttu kiitaa aggibeykkino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawiti, Asaafi, Hemaaninne kawo nabe Edotaaney kase azazida mala mazamure yexxiza Aasaafe zarkketi ba dizason dizason deettes; Penge naagizaytikka ba naagiza penge penge naageettes; istta dabbo, Leweti isttas giigsida gishshas istti ba naagizasoppe aggi bibeettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቲ፥ ኣሳፊ፥ ሄማኒኔ ካዎ ናቤ ኤዶታኔይ ካሴ ኣዛዚዳ ማላ ዬ ዬጺዛ ኣሳፌ ዛርኬቲ ባ ዲዛሶን ዲዛሶን ዴቴስ፤ ፔንጌ ናጊዛይቲካ ባ ናጊዛ ፔንጌ ፔንጌ ናጌቴስ፤ ኢስታ ዳቦ፥ ሌዌቲ ኢስታስ ጊግሲዳ ጊሻስ ኢስቲ ባ ናጊዛሶፔ ኣጊ ቢቤቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳዊቲ፥ አሳፍ፥ ሄማንነ ካዋ ናበይ ኤድታም ካሰ ኪትዳይሳዳ አሳፋ ያራት፥ ማዝሙረ የፀይሳት ባንታ በሳን ደኦሶና። ፐንገ ናገይሳት ባንታ በሳን ደኦሶና። ኤንታ ዳቦት፥ ሌወት ኤንታዉ ጊግስዳ ግሾ ኤንቲ ባንታ ኦሱዋ አግቦኮና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dawiti, Asaafi, Hemaaninne kawa nabey Editaami kase kiittidaysada Asaafa yarati, mazmure yexeysati banta bessan de7oosona. Penge naageysati banta bessan de7oosona. Enta dabboti, Leeweti entaw giigisida gisho enti banta oosuwa aggibokona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) መዘምራኑ የአሳፍ ዘሮች በዳዊት፣ በአሳፍ፣ በኤማንና በንጉሡ ባለ ራእይ በኤዶታም በተሰጠው መመሪያ መሠረት በቦታቸው ነበሩ። በእያንዳንዱ በር ላይ የነበሩት በር ጠባቂዎችም ሌዋውያን ወገኖቻቸው ስላዘጋጁላቸው፣ ከጥበቃ ቦታቸው መለየት አያስፈልጋቸውም ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በታች ስማቸው የተመለከተው የሌዋዊው የአሳፍ ጐሣ የሆኑ መዘምራንም ንጉሥ ዳዊት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት፥ በተመደበላቸው ስፍራ ነበሩ፤ እነርሱም አሳፍ፥ ሄማንና የንጉሡ ነቢይ ይዱታን ናቸው፤ ሌሎች ሌዋውያን የፋሲካውን መሥዋዕት ያዘጋጁላቸው ስለ ነበር፥ የቤተ መቅደሱ ዘብ ጠባቂዎች ስፍራቸውን አይተዉም ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም መዘምራን ደቂ ኣሳፍ ድማ፥ ከምቲ ዳዊትን ኣሳፍን ሄማንን ኤደታም እቲ ናይ ንጉስ ረኣዪን ዝሰርዕዎ፥ ኣብ ስፍራኦም ቆሙ፤ እቶም ሓለውቲ በርታትውን፥ ኣሕዋቶም ሌዋውያን የዳልዉሎም ስለ ዝነበሩ፥ ካብ ሰፈሮም ከግልሱ ኣየድልዮምን ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም መዘምራን ደቂ ኣሳፍ ድማ፡ ከምቲ ዳዊትን ኣሳፍን ሄማንን የዱቱን ናይ ንጉስ ረኣይን ዝሰርዕዎ፡ ኣብ ስፍራኦም ቈሙ፡ እቶም ሓለውቲ ደጌታት ከኣ ኣብ ደደጊኦም ቈሙ። ንኣታቶም እቶም ኣሕዋቶም ሌዋውያን የዳልዉሎም ነበሩ እሞ፡ ካብ ኣገልግሎቶም ኬግልሱ ኣየድልዮምን ነበረ።