2 Chronicles 34:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብዛዕባ እቲ ንእግዚኣብሄር ኪመኻኸር ዝለኣኽካዮ ንጉስ ይሁዳ ግና፡ ብዛዕባ እቲ ዝሰማዕካዮ ቓላት፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ለላካችሁ ለይሁዳ ንጉሥ እንዲህ በሉት፦ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ስለ ሰማኸው ቃል ልብህ ደንግጦአልና፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ለላካችሁ ለይሁዳ ንጉሥ እንዲህ በሉት። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ስለ ሰማኸው ቃል ልብህ ገር ሆኖአልና፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታን ለመጠየቅ ለላካችሁ ለይሁዳ ንጉሥ እንዲህ በሉት፦ የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ስለ ሰማኸው ቃላት፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “መና ጎዳ ኦቻናዉ ህንተንታ ኪቴዳ ይሁዳ ካትያ ሀዋዳን ያግተ፤ ‘መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ ኔን ስሴዳ ቃላዋ ሀዋዳን ያጌ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Med'inaa Godaa oochchanaw hinttentta kiitteedda Yihudaa kaatiyaa hawaadan yaagite; ‹Med'inaa Goday Israa'eeliyaa S'oossay neeni siseedda k'aalaawaa hawaadan yaagee; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «GODAA oychchanaas inttena kiittida Yuhuda kawo, ‹Ne siyida qaala gishshas GODAA Isra7eele Xoossay, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ጎዳ ኦይቻናስ ኢንቴና ኪቲዳ ዩሁዳ ካዎ፥ ‹ኔ ሲዪዳ ቃላ ጊሻስ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ኦይቻናዉ ህንተና ኪትዳ ይሁዳ ካዋኮ፥ ‘ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ ኔኒ ስእዳ ቃላባ ሀይሳዳ ያጌስ፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa oychanaw hintena kiitida Yihuda kawako, ‘Goday Isra7eele Xoossay neeni si7ida qaalaba haysada yaagees; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርን ለመጠየቅ የላካችሁን የይሁዳን ንጉሥ እንዲህ በሉት፤ ‘ስለ ሰማኸው ቃል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለ ንጉሡ የሆነ እንደ ሆነ፥ እኔ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የምለው ይህ ነው፤ ‘አንተ በዚያ መጽሐፍ የተነገረውን ቃል ሰምተሃል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ንእግዚኣብሄር ክትሓቱ ኢሉ ዝለኣኸኩም ንጉስ ይሁዳ ግና ኸምዙይ በልዎ፦ ብዛዕባ እቲ ዝሰማዕኻዮ ነገር፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ንእግዚኣብሄር ክትሐቱ ኢሉ ዝለኣኸኩም ንጉስ ይሁዳ ከምዚ በልዎ፡ ብዛዕባ እቲ ዝሰማዕካዮ ነገር እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ |