2 Chronicles 34:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳ ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል፦ ነቲ ዝለኣኽካኒ ሰብኣይ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ስ​ዋም አለ​ቻ​ቸው፥ “የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ወደ እኔ ለላ​ካ​ችሁ ሰው እን​ዲህ ብላ​ችሁ ንገ​ሩት፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርስዋም አለቻቸው። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ለላካችሁ ሰው እንዲህ ብላችሁ ንገሩት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሷም እንዲህ አለቻቸው፦ “የእስራኤል አምላክ ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘ወደ እኔ ለላካችሁ ሰው እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሁልዳ ኡንቱንታ፥ “መና ጎዳይ እስራኤልያ ጾሳይ፥ ‘ህንተና ታኮ ኪቴዳ ብታንያዉ ኦድተ’ ያጌ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Huldda unttuntta, «Med'inaa Goday Israa'eeliyaa S'oossay, ‹Hinttena taakko kiitteedda bitaniyaw odite› yaagee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nabeyakka isttas, «GODAA Isra7eele Xoossay, ‹Inttena taakko kiittida addezas yootite› gees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናቤያካ ኢስታስ፥ «ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳይ፥ ‹ኢንቴና ታኮ ኪቲዳ ኣዴዛስ ዮቲቴ› ጌስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሁልዳ ኤንታኮ፥ “ጎዳይ እስራኤለ ፆሳይ፥ ‘ህንተና ታኮ ኪትዳ ኡራስ ሀይሳዳ ያግድ ኦድተ’ ያጋሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hulda entako, “Goday Isra7eele Xoossay, ‘Hintena taako kiitida uraas haysada yaagidi odite’ yaagasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነቢዪቱም እንዲህ አለቻቸው፤ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ወደ እኔ ለላካችሁ ሰው እንዲህ ብላችሁ ንገሩት፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርስዋም “ወደ እኔ ወደ ላካችሁ ሰው ተመልሳችሁ በመሄድ፥ ከዚህ የሚከተለውን የእግዚአብሔር ቃል ስጡት አለቻቸው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳ ድማ ኸምዙይ በለቶም፦ “ነቲ ናባይ ዝለኣኸኩም ሰብኣይ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዙይ ይብል ኣሎ በልዎ፦
Amharic Tigrinya 2011 ንሳ ኸኣ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በለቶም፡ ነቲ ናባይ ዝለኣኸኩም ሰብኣይ በልዎ፡